Category: Home

የአዲስ አበባ የቤቶች ልማት ዕቅድ ላይ ትችቶች እየቀረቡ ነው

ዋዜማ ራዲዮ- የአዲስ አበባ ከተማ መስተዳድር 500,000 የጋራ መኖሪያ ቤቶችን በ2012 ዓ.ም በመስተዳድሩ የቤቶች ኤጄንሲ እና ከቤት አልሚዎች ጋር ለመስራት እና ለተጠቃሚዎች ለማዳረስ የያዘውን እቅድ ይፋ ማድረጉ ይታወሳል፡፡ የዚህ እቅድ…

23 ሺህ የጋራ መኖርያ ቤቶች የልማት ተነሽ ለተባሉ አርሶ አደሮች : ልጅና የልጅ ልጆቻቸው በሚስጥር ተሰጡ

-ቤቶቹን ለማጠናቀቅ ሁለት ቢሊየን ብር ተመድቧል-ሀገር ውስጥ የሌሉም ለካሳ ቤት ደርሷቸዋል ዋዜማ ራዲዮ- በአዲስ አበባ እና ዳርቻዎቿ በልማት ምክንያት ተነስተዋል ለተባሉ አርሶ አደር አባወራዎች : ልጆችና የልጅ ልጆቻቸው በሚስጥር በወጣ…

በአዲስ አበባ አስተዳደር የመንግስት ተቋማት የብሔር ስብጥርን የሚመለከት ጥናት ለጠቅላይ ሚንስትሩ ቀረበ

[ዋዜማ ራዲዮ] በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኢ-ፍትሀዊ የብሄር ስብጥር አለባቸው የተባሉ ቁልፍ ተቋማት ላይ የማስካከያ ውሳኔ እንዲያሳልፉ ለጠቅላይ ሚኒስትሩ ጥናት ቀረበ። ምክትል ከንቲባ ታከለ ኡማ ከመጡ ጀምሮ በአዲስ አበባ ከተማ…

የአዲስ አበባ መስተዳድር በዚህ ዓመት ከሜቴክ ሶስት ሺህ አውቶቡሶችን ሊገዛ ነው

ዋዜማ ራዲዮ- የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከዚህ ቀደም ባሉ አመታት ብዙ ኪሳራ ካደረሰበት የብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን (ሜቴክ) ሶስት ሺህ አውቶብሶችን ሊገዛ መሆኑን ማረጋገጥ ችለናል። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የከተማውን…

ዝምታን የመረጡ የመንግስት አካላት እነሱም ነገ ይህ እንደሚደርስባቸው ሊያስቡት ይገባል – የቀድሞ የሶማሌ ክልል ፕሬዝዳንት አብዲ ኢሌ

ዋዜማ ራዲዮ- በሶስት አዳዲስ ዳኞች የተሰየመው የፌደራሉ ከፍተና ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 4ኛ ወንጀል ችሎት የቀድሞ የሶማሌ ክልል ፕሬዝዳንት አብዲ ሞሀመድ (አብዲ ኢሌ)፣ የክልሉ የቀድሞ ሴቶች እና ህፃናት ጉዳይ ቢሮ…

ባለፉት ቀናት በአዲስ አበባ ስውር አላማ አለው የተባለ ሰፊ የመሬት ወረራ ተካሂዷል

በመሬት ወረራው ከተጠረጠሩት ውስጥ የታሰሩ አሉ ዋዜማ ራዲዮ- ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ያገኘነው መረጃ እንዳሳየው ባለፉት ቀናት ብቻ በአዲስ አበባ ከተማ አራት ክፍለ ከተሞች በዘመቻ መልክ የመሬት ወረራ ተሰተውሏል። ንፋስ…

ታከለ ኡማ እና ሌሎች ሹሞች ከሀላፊነት እንዲነሱ ተደርሶ የነበረው ውሳኔ ተቀለበሰ፤ ለምን?

የኦዴፓ ማዕከላዊ ኮሚቴ ውቅታዊ ሁኔታዎችን ከገመገመ በኋላ ምክትል ከንቲባና ታከለ ኡማና ሌሎች አመራሮች ከስልጣን እንዲነሱ የተደረሰበትን ውሳኔ ቀልብሶታል። ቢሯቸውን ለመልቀቅና ለትምህርት ወደ ውጪ ለመሄድ ሲሰናዱ የነበሩት ታከለ ኡማ የውሳኔውን መሻር…

ታከለ ኡማና ሌሎች ሹማምንት ከስልጣናቸው ለምን ይነሳሉ?

የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባና ሌሎች ሹማምንት ከስልጣናቸው ይነሳሉ። ዋዜማ ራዲዮ ባለስልጣናቱ የሚነሱበት ምክንያት ምንድ ነው? በሚል የነበሩትን ሂደቶች ተመልክተናል። አንብቡት ዋዜማ ራዲዮ- ዋዜማ ራዲዮ ከምንጮቿ ያገኘችው መረጃ እንደሚያሳየው በአዲስ…