Category: Home

የሰብዓዊ መብት ኮምሽን በአማራ ክልል ላይ በተጣለው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ላይ ምክረ ሀሳብ አቀረበ

ዋዜማ- የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) መንግሥት በአማራ ክልል ያወጀው አስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ቆይታው “ከአንድ ወር ወይም የተወሰኑ ሳምንታት” እንዳይበልጥ ዛሬ ባወጣው መግለጫ ጠይቋል። ኮሚሽኑ ይህን የጠየቀው፣ መንግሥት በክልሉ የተፈጠረው…

ብሔራዊ ባንክ የመንግስት ፣ የባንኮች እና የግለሰቦችን የመበደር አቅም የሚገድብ ፖሊሲ አወጣ

ዋዜማ – የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የዋጋ ንረት ክፉኛ የፈተነውን የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ከችግር ያወጣልኛል ያለውን ፖሊሲን ማውጣቱን ትላንት ገልጿል። ይህ በቅርጹ 2014 አ.ም መስከረም ወር ላይ ከወጣው ፖሊሲ ጋር የሚመሳሰለውን ፖሊሲ…

በአማራ ክልል ባለው የፀጥታ ችግር ባንኮች ገንዘባቸውን እያሽሹ ነው

ዋዜማ- በአማራ ክልል የተቀሰቀሰውን ግጭት ተከትከሎ ባንኮች በክልሉ የሚያንቀሳቅሱትን ጥሬ ገንዘብ ወደ አዲስ አበባ እያሽሹ መሆኑን ዋዜማ ከባንኮች ሰምታለች፡፡ የገንዘብ ማሸሹ የተከናወነባቸው የአማራ ክልል ከተሞች ከትናንሽ የወረዳ ከተሞች እስከ ክልሉ…

የህዳሴ ግድብ ድርድር መቋጫው ላይ ደርሷል?

ዋዜማ- የሕዳሴ ግድብ ደርድርን በተመለከተ በአራት ወራት ጊዜ ከስምምነት ለመድረስ የግብፅና የኢትዮጵያ መሪዎች ቃል መግባታቸውን በጋራ ጋዜጣዊ መግለጫ አሳውቀዋል። በሰባት ዓመታት ስምምነት መድረስ የተሳናቸው ግብፅ ፣ኢትዮጵያና ሱዳን ላለፈው አንድ ዓመት…

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሰጠው አጠቃላይ ብድር አንድ ትሪሊየን ብርን ተሻገረ

ዋዜማ- በኢትዮጵያ መንግስት ባለቤትነት የተያዘው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሰጠው አጠቃላይ ብድር ከአንድ ትሪሊየን ብር ማለፉን ዋዜማ ከባንኩ ምንጮቿ ሰምታለች።  ባንኩ በተጠናቀቀው የ2015 አ.ም የበጀት ዓመት ብቻ የሰጠው አዲስ ብድር 151…

በጋምቤላ ግጭት ተቀሰቀሰ፣ የክልሉ መንግስት የሰዓት እላፊ ገደብ ጥሏል

ዋዜማ – በጋምቤላ ክልል ኢታንግ ልዩ ወረዳና  በጋምቤላ ወረዳ  ግጭት ተቀስቅሶ ጉዳት መድረሱን ዋዜማ ከሰባሰበችው መረጃ መረዳት ችላለች።  በኢታንግ ልዩ ወረዳ ከማክሰኞ ጀምሮ በተቀሰቀሰው ግጭት የቡድን ታጣቂዎች ጭምር የተሳተፉበት እንደነበር…

የኢትዮጵያ አጠቃላይ ብድር የሶስት ቢሊየን የአሜሪካ ዶላር ጭማሪ አሳየ

ዋዜማ – የኢትዮጵያ መንግስት የሀገር ውስጥና የውጪ አጠቃላይ ብድር ከሶስት ቢሊየን የአሜሪካ ዶላር በላይ ጭማሪ ማሳየቱን የገንዘብ ሚኒስቴር በየሶስት ወሩ የሚያወጣው የሀገሪቱን የብድር ሁኔታ የሚያትተው ሰነድ አመለከተ።  አጠቃላይ የኢትዮጵያ መንግስት…

ሱዳን በጠቅላይ ሚንስትር ዐብይ አስተያየት “ደንግጫለሁ” አለች

ዋዜማ – በዚህ ሳምንት በአዲስ አበባ በተካሄደው የኢጋድ ሰላም አፈላላጊ የመሪዎች ስብሰባ ላይ ጠቅላይ ሚንስትር ዐብይ አህመድ በሱዳን “የአመራር ክፍተት ተፈጥሯል” ሲሉ በሰጡት አስተያየት ሱዳን መደንገጧን አስታወቀች።  የሱዳን የውጪ ጉዳይ…

ኢሰመኮ ዓመታዊ የስብዓዊ መብት ሪፖርቱን ይፋ አደረገ፣ የመብት ጥሰት “አሳሳቢ ደረጃ” ላይ ደርሷል ብሏል

ዋዜማ- የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ከሰኔ ወር 2014 እስከ ሰኔ ወር 2015 ዓ.ም. ያለውን ጊዜ የሚሸፍነውንና በአገሪቱ ያለውን አጠቃላይ የሰብዓዊ መብት አያያዝን የሚዳስስ ሪፖርት ይፋ አደረገ፡፡ የኮሚሽኑ ከፍተኛ የስራ…

በኦሮሚያ ክልል አዳማ ከተማን ለይቶ “የሕዝብ ቆጠራ” ማድረግ ለምን አስፈለገ? 

የአዳማ ከተማ አስተዳደር በጉዳዩ ላይ ምላሽ ሰጥቶናል ዋዜማ- ከሰሞኑ በኦሮምያ ክልላዊ መንግስት በአዳማ ከተማ አስተዳደር የ”ህዝብ ቆጠራ ” የሚል ስያሜ የተሰጠው የነዋሪችዎን መረጃን የመሰብሰብ ስራ በበርካቶች ዘንድ ግርታን መፍጠሩን ዋዜማ…