Category: Current Affairs

የቂሊንጦ ማረሚያ ቤት ተቃጠለ

ዋዜማ ራዲዮ-ተቃዋሚ የፓለቲካ አመራሮችን እና ጋዜጠኞችን ጨምሮ ከሶስት ሺህ በላይ እስረኞችን የሚይዘው የአዲስ አበባ ቅሊንጦ ማረሚያ ቤት በእሳት ጋየ። በፌደራል ማረሚያ ቤቶች አስተዳደር ስር የሚገኘው የቂሊንጦ ጊዜያዊ የእስረኞች ማቆያ ዛሬ…

የውጭ ኢንቨስተሮች በሀገሪቱ ባለው ቀውስ አጣብቂኝ ውስጥ ውድቀዋል

ዋዜማ ራዲዮ- በኢትዮጵያ የተባባሰውን ህዝባዊ አመፅ ተከትሎ በሀገሪቱ በኢንቨስትመንት የተሰማሩ የውጭ ባለሀብቶችና ኩባንያዎች አጣብቂኝ ውስጥ መውደቃቸውን ለዋዜማ የደረሰ መረጃ አመለከተ። በኢነርጂና በኢንደስትሪ ዘርፍ ከዩናይትድ ስቴትስ ወደ ኢትዮጵያ በመሄድ የሚንቀሳቀሱት ሶስት…

የክልል ልዩ ሀይል (ፖሊስ) አወዛጋቢ ማንነት

ዋዜማ ራዲዮ- ኢህአዴግ-መራሹ መንግስት እግሩን ተክሎ የቆመባቸው አራት የፀጥታ መዋቅሮቹ መከላከያ ሰራዊት፣ ፌደራል ፖሊስ እና የክልል ልዩ ኃይል ናቸው፡፡ አብዛኛዎቹ ክልላዊ መንግስታት በክልላቸው ከሰፈሩት ፌደራል ፖሊስ እና መከላከያ ሰራዊት ሌላ…

በጎንደር ዳግም ውጥረት ነግሷል፣ የተኩስ ልውውጥ ነበር

ዋዜማ ራዲዮ- በአማራ ክልል ለተቀሰቀሰው ተቃውሞ እንደ ሙቀት መለኪያ (ቴርሞ ሜትር) ተደርጋ የምትወሰደው ጎንደር አንዴ ጋል ሌላ ጊዜ በረድ በሚል ተቃውሞ እና አለመረጋጋት ስትናጥ ቆይታለች፡፡ በከተማዋ ለተነሳው ተቃውሞ ዋና መንስኤ…

አሜሪካ በኢትዮጵያ አዲስ አምባሳደር ለመመደብ ዝግጁ አይደለችም

በኢህአዴግ ግትር አቋም አሜሪካ ደስተኛ አይደለችም ዋዜማ ራዲዮ-የስራ ዘመናቸውን አጠናቅቀው ከትናንት ወዲያ በኦፊሴል በተሰናበቱት የአሜሪካ አምባሳደር ምትክ ለኢትዮጵያ የሚሾም ዲፕሎማት ገና በዕጩነት እንኳ እንዳልቀረበ ምንጮች ገለፁ። ላለፉት ሶስት ዓመታት በኢትዮጵያ…

አረና መድረክና ኢዴፓ በህዝባዊ አመፁ ዙሪያ የሚሉት አላቸው

ዋዜማ ራዲዮ-በሀገር ቤት ህጋዊ ተብለው የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ፓርቲዎች በተንሰራፋው አፈናና የፖለቲካ ምህዳር መጥበብ ሳቢያ ይህ ነው የሚባል እንቅስቃሴ ለማድረግ ፈተና አለባቸው። አንዳንዶች እንደውም መኖራቸው ለገዥው ፓርቲ ፕሮፓጋንዳ ፍጆታ ከመሆን የሚያልፍ…

በኢንተርኔት መዘጋት ኢትዮ ቴሌ-ኮም ገቢዬን አጥቻለሁ እያለ ነው

ዋዜማ ራዲዮ-ወርቅ የምትጥል ዶሮ የሚለውንና የስርዓቱ ዋና የገቢ ምንጭ የሆነውን የስልክና ኢንተርኔት አገልግሎት ማቋረጥ ሀገሪቱን ከፍተኛ ገቢ ያሳጣታል። ስርዓቱን ከተቃውሞ ለመታደግ የሚደረገው የኣኢንተርኔት መቋረጥ በቢልየን ለሚቆጠር ገቢ መታጣት ሰበብ ሆኗል።…

የአዲስ አበባው ተቃውሞ መስተጓጎል ምን ይነግረናል?

ዋዜማ ራዲዮ-በአዲስ አበባ ይካሄዳል ተብሎ የነበረው የተቃውሞ ስልፍ ሳይካሄድ ቀርቷል። ለሰልፉ አለመካሄድ ዋና ምክንያት የመንግስት ማስፈራሪያና ተቃዋሚዎች ላይ ማናቸውም እርምጃ ለመውሰድ መዛቱ ነበር። የአዲስ አበባው ስልፍ አለመሳካት በሀገሪቱ የተነሳውን ተቃውሞ…

በአዲስ አበባ ይደረጋል ተብሎ የታቀደው የተቃውሞ ሰልፍ ዛሬ መካሄድ አልቻለም

ዋዜማ ራዲዮ-በአዲስ አበባ ይደረጋል ተብሎ የታቀደው የተቃውሞ ሰልፍ ዛሬ መካሄድ አልቻለም። ከፍተኛ የመንግስት የፀጥታ ቁጥጥርና ማስፈራሪያ ጭምር የተደረገበት የአዲስ አበባ ነዋሪ ወደ መስቀል አደባባይ ዝር ሳይል ቀርቷል። በሁለት አካባቢዎች ስልፍ…