Category: Current Affairs

የጋምቤላ የመሬት ቅርምት ተሟጋች ኦሞት አግዋ በዋስ ከእስር ተለቀቁ

UPDATE- ከአዲስ አበባ በደረሰን መረጃ መሰረት ኦሞት አግዋ ማምሻውን ከእስር ተፈተዋል።   ዋዜማ ራዲዮ- ኦሞት አግዋ በዋስ እንዲፈቱ ጠቅላይ ፍርድቤት ቢወስንም ቅሊንጦ እስረኞች ማቆያ የፍርድ ቤቱን የፍቺ ትዕዛዝ እስካሁን አልፈፀመም። የመሬት መብት…

በፌደራል መንግስቱና በክልሎች መካከል ያለውን ግንኙነት የሚወስን ረቂቅ ህግ ተዘጋጀ፣ ለምን አሁን?

ዋዜማ ራዲዮ-የኢትዮጵያ መንግስት የፌደራል እና ክልል መንግስታትን ግንኙነት የሚመራበትን ረቂቅ ህግ ለመጀመሪያ ጊዜ ማዘጋጀቱን ሰሞኑን ገልጧል፡፡ ረቂቅ ህጉ ከህገ መንግስቱ መረቀቅ በኋላ ሳይዘገይ ይወጣል ተብሎ ተጠብቆ የነበረ ቢሆንም መንግስት ግን…

የኢትዮ ጅቡቲ አዲሱ የባቡር መስመር የቻይና አፍሪቃን የመቀራመት ዕቅድ አካል ነው

ዋዜማ ራዲዮ- የኢትዮ ጂቡቲ የምድር ባቡር አዲሱ መስመር ዝርጋታ የሁለቱ ሀገራት የብቻ ፕሮጀክት እንደሆነ ይገለጽ እንጂ፣ የቻይና “ዋን ቤልት፣ ዋን ሮድ” ዕቅድ አንድ አካል መሆኑን ነው መረጃዎች የሚያመለክቱት፡፡ በቻይናው መሪ…

ጎስኝነት የተጣባው የኬንያ መጪው ምርጫ ከወዲሁ ውጥረት ነግሶበታል

ዋዜማ ራዲዮ- በምስራቅ አፍሪካዋ ሀገር ኬንያ እኤአ በ2008ቱ ምርጫ ሳቢያ በተቀሰቀሰው መጠነ-ሰፊ ግጭት የአሁኑ ፕሬዝዳንት እና ምክትላቸው እጃቸው እንዳለበት ተጠርጥረው ጉዳያቸው ለዓለም ዓቀፉ ፍርድ ቤት ከተመራ ወዲህ የሀገሪቱ ምርጫ ዓለም…

ጠቅላይ ሚኒስትሩ የጋራ መኖርያ ቤቶችን በተመለከተ “የተሳሳተ” መረጃ አቅርበዋል

በዚህ ዓመት መጨረሻ አንድም የጋራ መኖርያ ቤት ለባለዕድለኞች አይተላለፍም ዋዜማ ራዲዮ- ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ባለፈው ሳምንት ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግሥታቸውን ሥራ አፈጻጸም በተመለከተ ማብራሪያ መስጠታቸው ይታወሳል፡፡ በዚሁ ማብራሪያቸው…

የግብፅ “የከበባ” ስትራቴጂና የደቡብ ሱዳን ወላዋይነት

ዋዜማ ራዲዮ- በግብፅና በኢትዮጵያ መካከል ያለው ግንኙነት መሻከሩን ተከትሎ  ውስጥ ውስጡን እየተጋተጉ ነው። ኢትዮጵያ ከሳዑዲ ለመወዳጀት መሞከሯ ያስደነገጣት ግብፅ በፊናዋ ከዩጋንዳና ከደቡብ ሱዳን ጋር ስምምነት አደርጋለሁ፣ ወታደራዊ ስፈር በደቡብ ሱዳን…

ኢህአዴግ ችግር ላይ ያሉ ግለሰቦችን ለማዳን ብሎ የሐገር ክደት አይፈጽምም-አቶ ስብሐት ነጋ

እኔ የትግራይ ሕዝብን አንተን የመሰለ የለም ካልኩት ገድየዋለሁ ማለት ነው፡፡ አሁን ያለንበት ሁኔታ ፈታኝ ነው፤ ከዘጠና ሰባቱ የአሁን ይከፋል፡፡ መታደስ ማለት ከእንግዲህ ወዲህ ተሀድሶ የለም ማለት ነው፡፡ ብሔራዊ መግባባት የሚባለው…

አዲስ አበባ በስኳርና በዘይት ሰልፎች ተጨንቃለች

ከሰሞኑ አዲስ የፉርኖ ዱቄት እጥረት ተከስቷል፡፡ ባለሱቆች ስኳር የሚሸጡለትን ዜጋ ሙሉ አድራሻ እንዲይዙ ተነግሯቸዋል የቀበሌ መታወቂያ ወይም ፓስፖርት የሌላቸው ዜጎች ስኳር መግዛት አይችሉም ዋዜማ ራዲዮ- ከአውድ ዓመት መቃረብ ጋር ተያይዞ…