Category: Current Affairs

የአፍሪቃ ሕብረት የሰላም ስምምነት ትግበራ ክትትል ሐላፊነቱን ለመንግስትና ለሕወሓት ሊተው ነው

የፕሪቶሪያ የሰላም ስምምነት ትግበራ ወሳኝ የሚባል ምዕራፍ ላይ ደርሷል። በቀጣይ ሳምንታት አደራዳሪዎች የስምምነቱን አፈፃፀም ዕውቅና ሰጥተው ቀሪውን ስራ ለመንግስትና ለሕወሓት የሚተውት ይሆናል። መንግስት ከሚያዚያ አጋማሽ በፊት በስምምነቱ የሚጠበቅበትን ለመፈፀም ጥድፊያ…

ስጋ አምራችና ላኪዎች ከዛሬ ጀምሮ ምርት መላክ እናቆማለን አሉ

ዋዜማ- መንግስት በስጋ ላኪዎች የስራ ዘርፍ እየተባባሰ የመጣውን የውጪ  ምንዛሪ ስወራ ማስቆም ስላልቻለ ስጋ ወደ ውጪ ሀገር እንደማይልኩ አስታወቁ።  በውስጡ አስር ዋና ስጋ አምራችና ላኪ ኩባንያዎችን የያዘው ፣የኢትዮጵያ ስጋ አምራችና…

በብር ሕትመት ተጠምዶ የሰነበተው መንግስት የተጨማሪ በጀት ዕቅድ እስካሁን አለቀረበም

ዋዜማ – ባልተለመደ ሁኔታ ለዚህኛው በጀት አመት እስካሁን ድረስ የፌዴራል መንግስት ተጨማሪ በጀት ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አቅርቦ አላጸደቀም። ለወትሮ በየአመቱ ጥር ወይም የካቲት ወር ላይ የፌዴሬል መንግስት ለአመቱ ከሚይዘው…

ኢሰመኮ በኦሮሚያ ሸገር ከተማ እየተካሄደ ያለው የቤት ማፍረስ ዘመቻ የከፋ የመብት ጥሰት አድርሷል አለ

ዋዜማ- በኦሮሚያ ክልል ሸገር ከተማ እየተካሄደ ባለው ቤቶችን የማፍረስና በግዳጅ የማስነሳት ሂደት የጸጥታ አካላት ተመጣጣኝ ያልሆነ የሃይል እርምጃ መውሰዳቸውን የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) አስታወቀ፡፡ ኮሚሽኑ ቤቶቻቸው የፈረሱባቸውን ሰዎች በግልና…

ትጥቅ ፈተው ለሚበተኑ 250 ሺህ ተዋጊዎች ማቋቋሚያ 29.7 ቢሊየን ብር ያስፈልጋል፣ የለጋሾች ድጋፍ ተጠይቋል

ዋዜማ- መንግስት እስከ 250 ሺህ የሚደርሱ ተዋጊዎችን ትጥቅ በማስፈታት የመልሶ ማቋቋም ስራ ለመጀመር ከለጋሾች ድጋፍ እየጠየቀ ነው። ከሰሜኑ ጦርነት ተዋጊ ኀይሎች በተጨማሪ   “የኦነግ ሸኔ”  ታጣቂዎችን በመልሶ ማቋቋሙ ለማካተት ታቅዷል።  የብሄራዊ…

የሀገር ውስጥ የዋጋ ንረት የወጪ ንግዱን ፈተና ውስጥ ጨምሮታል

ዋዜማ- በሀገር ውስጥ ያለውና በቁጥጥር ስር ሊውል ያልቻለው የዋጋ ንረት የኢትዮጵያን የወጪ ንግድ እየተፈታተነው እንደሆነ ዋዜማ ከተለያዩ ምንጮች ያሰባሰበችው መረጃ ያመለክታል። የተለያዩ ምርቶችን ለውጭ ገበያ የሚያቀርቡ ላኪዎች ከሀገር ውስጥ የሚገዙበት…

በጌዴኦ ዞን ከሚገኙ ትምሕርት ቤቶች ውስጥ 98 በመቶ የሚሆኑት ለማስተማር ብቁ አይደሉም

ዋዜማ- በጌዴኦ ዞን 320 ትምሕርት ቤትዎች የሚገኙ ሲሆን የትምህርት ሚንስቴርን መመዘኛ አሟልተው ‘’ትምሕርት ቤት ‘’ለመባል የሚበቁት 13 ብቻ መሆናቸውን ዋዜማ ከዙኑ ትምሕርት መምሪያ ኃላፊ ሰምታለች፡፡ ከ80 በላይ የትምህርት ቤት የደረጃ…

ከሀገራዊ የምክክር መድረኩ ያፈነገጡ 13 የፖለቲካ ፓርቲዎችን ለማግባባት የተደረገው ሙከራ እስከ አሁን አልተሳካም

ዋዜማ- በሀገራዊ የምክክር መድረኩ ላይ አንሳተፈም በሚል ያፈነገጡ 13 የፖለቲካ ፓርቲዎችን ለማግባባት ባለፉት ስድስት ወራት ሲደረገ የነበረው የሽምግልና ጥረት እስካሁን ውጤታማ መሆን እንዳልቻለ ዋዜማ ከጉዳዩ ጋር ቅርበት ካላቸው ምንጮች ሰምታለች። …

ልመናና የጎዳና የወሲብ ንግድን “ያስቀራል” የተባለ አዲስ ህግ ሊወጣ ነው

ዋዜማ- የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር እየተስፋፋ የመጣውን ልመና ያስቀራል የተባለ “የማህበራዊ ጥበቃ ፈንድ” ረቂቅ አዋጅ እያዘጋጀ ነው ። በፌደራል ሴቶች እና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር የተዘጋጀው “የማህበራዊ ጥበቃ ፈንድ” ረቂቅ አዋጅ…