Category: Current Affairs

የሀገር ውስጥ የዋጋ ንረት የወጪ ንግዱን ፈተና ውስጥ ጨምሮታል

ዋዜማ- በሀገር ውስጥ ያለውና በቁጥጥር ስር ሊውል ያልቻለው የዋጋ ንረት የኢትዮጵያን የወጪ ንግድ እየተፈታተነው እንደሆነ ዋዜማ ከተለያዩ ምንጮች ያሰባሰበችው መረጃ ያመለክታል። የተለያዩ ምርቶችን ለውጭ ገበያ የሚያቀርቡ ላኪዎች ከሀገር ውስጥ የሚገዙበት…

በጌዴኦ ዞን ከሚገኙ ትምሕርት ቤቶች ውስጥ 98 በመቶ የሚሆኑት ለማስተማር ብቁ አይደሉም

ዋዜማ- በጌዴኦ ዞን 320 ትምሕርት ቤትዎች የሚገኙ ሲሆን የትምህርት ሚንስቴርን መመዘኛ አሟልተው ‘’ትምሕርት ቤት ‘’ለመባል የሚበቁት 13 ብቻ መሆናቸውን ዋዜማ ከዙኑ ትምሕርት መምሪያ ኃላፊ ሰምታለች፡፡ ከ80 በላይ የትምህርት ቤት የደረጃ…

ከሀገራዊ የምክክር መድረኩ ያፈነገጡ 13 የፖለቲካ ፓርቲዎችን ለማግባባት የተደረገው ሙከራ እስከ አሁን አልተሳካም

ዋዜማ- በሀገራዊ የምክክር መድረኩ ላይ አንሳተፈም በሚል ያፈነገጡ 13 የፖለቲካ ፓርቲዎችን ለማግባባት ባለፉት ስድስት ወራት ሲደረገ የነበረው የሽምግልና ጥረት እስካሁን ውጤታማ መሆን እንዳልቻለ ዋዜማ ከጉዳዩ ጋር ቅርበት ካላቸው ምንጮች ሰምታለች። …

ልመናና የጎዳና የወሲብ ንግድን “ያስቀራል” የተባለ አዲስ ህግ ሊወጣ ነው

ዋዜማ- የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር እየተስፋፋ የመጣውን ልመና ያስቀራል የተባለ “የማህበራዊ ጥበቃ ፈንድ” ረቂቅ አዋጅ እያዘጋጀ ነው ። በፌደራል ሴቶች እና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር የተዘጋጀው “የማህበራዊ ጥበቃ ፈንድ” ረቂቅ አዋጅ…

አዲስ አበባ መስተዳድር በስሩ ያሉ የመንግስት ሰራተኞች የመኖሪያ ቤት እንዲገነቡ ሊያደርግ ነው

ዋዜማ- ለአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ተጠሪ በሆኑ የመንግስት መስሪያ ቤቶች የሚሰሩ ሰራተኞች ተደራጅተው የመኖርያ ቤት እንዲሰሩ የሚያስችል ዕቅድ ወጥቶ እንቅስቃሴ እየተደረገ መሆኑን ዋዜማ ካሰባሰበችው መረጃ ለመረዳት ችላለች።  የአዲስ አበባ አስተዳደር…

ጠ/ሚ/ር ዐቢይ የምዕራባውያንን ድጋፍ ለመመለስ እያደረጉት ያለው ጥረት ገና አልሰመረም

የኢትዮጵያና የምዕራባውያን ግንኙነት በተለይም ሀገሪቱ የዕዳ ሽግሽግና ተጨማሪ ብድር ለማግኘት ያላት ዕድል በጄኔቭ እየተካሄደ ባለው የሰብዓዊ መብት ጉባዔ ውሳኔ ይወሰናል። ጉባዔው በሰሜኑ ጦርነት የተፈፀሙ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶች ምርመራ እንዲቀጥል አልያም…

ዶላር በባንኮች በኩል  እስከ 115 ብር እየተሸጠ ነው 

ዋዜማ – በሀገር ውስጥ ያለው ከፍተኛ የሆነ የውጭ ምንዛሪ እጥረት በኢትዮጵያ ያሉ ባንኮች በተለይም የግሎቹ ምንዛሪን ለሚጠይቋቸው ደንበኞች የሚያስከፍሉት ኮሚሽን የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ ለምንዛሪው እለታዊ መሸጫ ካወጣው የዋጋ ተመን በላይ…

በአዲስ አበባ ላይ “ውድመት” ሊያስከትል ይችላል የተባለውን ኬሚካል ከ2 ዓመት በኋላም ማስወገድ አልታቻለም

ከሁለት ዓመት በፊት በአዲስ አበባ ላይ “ዕልቂትና ውድመት”  ሊያስከትል ይችላል የተባለ የኬሚካል ክምችት መኖሩን መንግስት ራሱ አስታውቆ ነበር። ይህ አደገኛ የኬሚካል ክምችት አሁንም መፍትሄ አላገኘም። ዋዜማ ለምን ችግሩን ማስወገድ አልተቻለም? …

ስንዴ በሀገር ውስጥ በኮንትሮባንድ በውድ ዋጋ እየተሸጠ ነው

ዋዜማ- በቅርቡ መንግስት የስንዴ ምርትን ለውጪ ገበያ ማቅረብ መጀመሩን ይፋ ማድረጉን ተከትሎ በሀገር ውስጥ የስንዴ ዋጋ በከፍተኛ መጠን የናረ ሲሆን ህገ ወጥ የኮንትሮባንድ የስንዴ  ግብይት መጀመሩን ዋዜማ ከአርሶአደሮችና ከሸማቾች ያሰባሰበችው…