አምባሳደር ሳማንታ ፓወር የኢትዮጵያን መንግስት ተችተዋል፣ ከአዲስ አበባ ተመልሰዋል
ዋዜማ ራዲዮ-በተባበሩት መንግስታት የአሜሪካ አምባሳደር የሆኑት ሳማንታ ፓወር ለአጭር የስራ ጉብኝት ትናንት በአዲስ አበባ ቆይታ ቢያደርጉም በኢትዮጵያ ወቅታዊ የፖለቲካ ቀውስ ጉዳይ ላይ ከሀገሪቱ ባለስልጣናት ጋር ሳይነጋገሩ መመለሳቸውን ምንጮች ገለጹ ፡፡…
ዋዜማ ራዲዮ-በተባበሩት መንግስታት የአሜሪካ አምባሳደር የሆኑት ሳማንታ ፓወር ለአጭር የስራ ጉብኝት ትናንት በአዲስ አበባ ቆይታ ቢያደርጉም በኢትዮጵያ ወቅታዊ የፖለቲካ ቀውስ ጉዳይ ላይ ከሀገሪቱ ባለስልጣናት ጋር ሳይነጋገሩ መመለሳቸውን ምንጮች ገለጹ ፡፡…
ዋዜማ ራዲዮ- ቅዳሜ ዕለት ከፍተኛ የቃጠሎ አደጋ በደረሰበት ቂሊንጦ እስር ቤት 23 እስረኞች መሞታቸውን መንግስት አመነ፡፡ ከእስር ቤቱ ሃምሳ በመቶ ከአገልግሎት ውጭ መሆኑን የዋዜማ ምንጮች ገለጹ፡፡ የተወሰኑ አስረኞች አሁንም ድረስ…
የታጠቁ ጠባቂዎች የእስር ቤቱ ሕንጻዎቹ ወደሚገኙባቸው አቅጣጫዎች ሲተኩሱ ታይተዋል ቢያንስ ሀያ ሰዎች መሞታቸውንና በርካታ መቁሰላቸው ታውቋል ዋዜማ ራዲዮ- ጎብኚዎች ታሳሪ ዘመዶቻቸውን ለመጠየቅ በእስር ቤቱ ደጃፍ መድረስ የጀመሩት ከንጋቱ 1 :30…
ዋዜማ ራዲዮ-ተቃዋሚ የፓለቲካ አመራሮችን እና ጋዜጠኞችን ጨምሮ ከሶስት ሺህ በላይ እስረኞችን የሚይዘው የአዲስ አበባ ቅሊንጦ ማረሚያ ቤት በእሳት ጋየ። በፌደራል ማረሚያ ቤቶች አስተዳደር ስር የሚገኘው የቂሊንጦ ጊዜያዊ የእስረኞች ማቆያ ዛሬ…
ዋዜማ ራዲዮ- በኢትዮጵያ የተባባሰውን ህዝባዊ አመፅ ተከትሎ በሀገሪቱ በኢንቨስትመንት የተሰማሩ የውጭ ባለሀብቶችና ኩባንያዎች አጣብቂኝ ውስጥ መውደቃቸውን ለዋዜማ የደረሰ መረጃ አመለከተ። በኢነርጂና በኢንደስትሪ ዘርፍ ከዩናይትድ ስቴትስ ወደ ኢትዮጵያ በመሄድ የሚንቀሳቀሱት ሶስት…
ዋዜማ ራዲዮ- ኢህአዴግ-መራሹ መንግስት እግሩን ተክሎ የቆመባቸው አራት የፀጥታ መዋቅሮቹ መከላከያ ሰራዊት፣ ፌደራል ፖሊስ እና የክልል ልዩ ኃይል ናቸው፡፡ አብዛኛዎቹ ክልላዊ መንግስታት በክልላቸው ከሰፈሩት ፌደራል ፖሊስ እና መከላከያ ሰራዊት ሌላ…
ዋዜማ ራዲዮ- በአማራ ክልል ለተቀሰቀሰው ተቃውሞ እንደ ሙቀት መለኪያ (ቴርሞ ሜትር) ተደርጋ የምትወሰደው ጎንደር አንዴ ጋል ሌላ ጊዜ በረድ በሚል ተቃውሞ እና አለመረጋጋት ስትናጥ ቆይታለች፡፡ በከተማዋ ለተነሳው ተቃውሞ ዋና መንስኤ…
በኢህአዴግ ግትር አቋም አሜሪካ ደስተኛ አይደለችም ዋዜማ ራዲዮ-የስራ ዘመናቸውን አጠናቅቀው ከትናንት ወዲያ በኦፊሴል በተሰናበቱት የአሜሪካ አምባሳደር ምትክ ለኢትዮጵያ የሚሾም ዲፕሎማት ገና በዕጩነት እንኳ እንዳልቀረበ ምንጮች ገለፁ። ላለፉት ሶስት ዓመታት በኢትዮጵያ…
ዋዜማ ራዲዮ-ኢህአዴግ ሙሉ በሙሉ ከስልጣን ካልተወገደ በኢትዮዽያ ዴሞክራሲያዊ ሽግግር ሊኖር አይችልም የሚሉ እንዳሉ ሁሉ ገዥው ቡድን ተገዶም ቢሆን ወደ ድርድር በመምጣት የሽግግሩ አካል ካልሆን ሀገሪቱ ወደ ሌላ ቀውስ ትሄዳለች የሚሉም…
ዋዜማ ራዲዮ-በሀገር ቤት ህጋዊ ተብለው የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ፓርቲዎች በተንሰራፋው አፈናና የፖለቲካ ምህዳር መጥበብ ሳቢያ ይህ ነው የሚባል እንቅስቃሴ ለማድረግ ፈተና አለባቸው። አንዳንዶች እንደውም መኖራቸው ለገዥው ፓርቲ ፕሮፓጋንዳ ፍጆታ ከመሆን የሚያልፍ…