አዲስ አበቤዎች ለምን ወደ ጦቢያ ይተማሉ?
ሀሳብን በነፃነት መግለፅ ፈተና በሆነባት ኢትዮዽያ ዛሬ ዛሬ አማራጭ የመተንፈሻ መንገዶች መፈለጉ የግድ ይመስላል። ከአመታት በፊት የተጀመረው ጦቢያ ግጥምን በጃዝ ውርሀዊ መሰናዶ ለአዲስ አበቤዎች ተናፋቂና ማህበራዊና ፖለቲካዊ ግድፈቶች የሚተቹበት፣…
ሀሳብን በነፃነት መግለፅ ፈተና በሆነባት ኢትዮዽያ ዛሬ ዛሬ አማራጭ የመተንፈሻ መንገዶች መፈለጉ የግድ ይመስላል። ከአመታት በፊት የተጀመረው ጦቢያ ግጥምን በጃዝ ውርሀዊ መሰናዶ ለአዲስ አበቤዎች ተናፋቂና ማህበራዊና ፖለቲካዊ ግድፈቶች የሚተቹበት፣…
በታሪካዊው የዓድዋ ጦርነት አቅራቢያ ኢትዮጵያ የዓለምን ትኩረት የሳበችበት ወቅት ነበር። በጦርነቱም ወቅት የ Le Temps ጋዜጣ ዘጋቢ በአዲስ አበባ መገኘቱ የድሉን ዜና አውሮፓውያንም በትኩሱ እንዲሰሙት አድርጉዋቸው ነበር። ይህን…
“ነገራችን ሁሉ የምቧይ ካብ የምቧይ ካብ” የሚለው ማስጠንቀቂያ አዘል ግጥሙ በእዝነ ኅሊናችን ሁሌም የሚያቃጭለው ዮፍታሔ ንጉሤ በቅርቡ በወጣ አንድ መጽሐፍ ተዘክሯል። ይኽን በዮሐንስ አድማሱ ጸሐፊነት እና በዶ/ር ዮናስ አድማሱ አሰናኝነት…
ሐማ ቱማ፡ የሶሻሊስቱ ጠንቁዋይ ጉዳይ: ግድያና ሰቆቃ የሞላበትን የ60ዎቹን እና የ70ዎቹን የኢትዮጵያ ታሪክ ያነበብንባቸው ብዙ አጋጣሚዎች ሊኖሩ ይችላሉ። ከተጠቃው ወገን ከኢሕአፓ በኩል ኾኖ የአባላቱን መከራ እና ጭንቅ በመግለጽ በኩል ግን…
የባለ ወለሎው ሰሎሞን ዴሬሳ ንሸጣ፡ ምዕራፍ ዐንድ የመፅሀፍ ዳሰሳ ከዋዜማ ሬድዮ Solomon Deressa Energized by his first glass of scotch since he left Ethiopia, the poet wonders, “how has…
የዓለምን ታሪክ መዛግብት አገላብጠን በአሥራ ስድስት ዓመቱ ከ3,000 ለሚበልጡ ጭፍሮች መሪ ለመኾን የበቃ ወጣት ለማግኘት መሞከር ቀላል ፈተና አይኾንም። ይህ ብርቅ ታሪክ ግን ብዙም ከዘመናችን ባልራቀ አንድ ኢትዮጵያዊ ጀግና ሕይወት…