Yoftahe Nigusse“ነገራችን ሁሉ የምቧይ ካብ የምቧይ ካብ” የሚለው ማስጠንቀቂያ አዘል ግጥሙ በእዝነ ኅሊናችን ሁሌም የሚያቃጭለው ዮፍታሔ ንጉሤ በቅርቡ በወጣ አንድ መጽሐፍ ተዘክሯል። ይኽን በዮሐንስ አድማሱ ጸሐፊነት እና በዶ/ር ዮናስ አድማሱ አሰናኝነት የታተመ መጽሐፍ፤ የምዕራፍ አንድ ዝግጅታችን የመጀመሪያ መጽሐፍ አድርገን አቅርበነዋል። መዝገቡ ሃይሉ አሰናድቶታል።

ዋዜማ ሬዲዮ!