Month: June 2015

አንድ የዋዜማ ዓመት

አንድ የዋዜማ ዓመት ዋዜማ ሬዲዮ ከተጀመረች እንደዋዛ አንድ ዓመት ተቆጠረ። ካልጠፋ ስም ዋዜማ ማለትን ምን አመጣው፧ ዋዜማነቱስ ለምንድን ነው፧ ለወትሮውም ቢሆን አጥብቆ ተመራማሪ፣ አለዚያም ታሪክ ጸሐፊ ከዋዜማው በፊት ምን ነበር፣…

Ethiopia’s underground battle for Djibouti —Listen the report

    በጅቡቲ የሃያላን ሀገራት ጂኦፕለቲካዊ ፍላጎት እየጨመረ መሄድ ኢትዮዽያን ተጨማሪ ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ ዋጋ እያስከፈላት ነው። የኢትዮዽያ የባህር በር አልባ መሆን ለገዢው ፓርቲ ባለስልጣናት ሳይቀር ትልቅ የራስ ምታት መሆኑ የጓዳ…

እጅ ከፍንጅ—-አቶ ሬድዋን ሁሴን የመንግስት ቃል አቀባይ

  አቶ ሬድዋን ሁሴን የመንግስት ቃል አቀባይ ናቸው። በዚህ ሀላፊነት የሚቀመጥ ሰው ለሀገሪቱ ክብር የሚመጥን ግብረ ገብነትና ዕውቀት ቢኖረው መልካም ነበረ። ባለስልጣኑ የአሜሪካ ሚዲያን አስመልክቶ ፈፅሞ የተሳሳተና ጥራዝ ነጠቅ መረጃ…

አዲስ አበቤዎች ለምን ወደ ጦቢያ ይተማሉ?

  ሀሳብን በነፃነት መግለፅ ፈተና በሆነባት ኢትዮዽያ ዛሬ ዛሬ አማራጭ የመተንፈሻ መንገዶች መፈለጉ የግድ ይመስላል። ከአመታት በፊት የተጀመረው ጦቢያ ግጥምን በጃዝ ውርሀዊ መሰናዶ ለአዲስ አበቤዎች ተናፋቂና ማህበራዊና ፖለቲካዊ ግድፈቶች የሚተቹበት፣…

የደቡብ ሱዳን አማፅያን መሪ የሳተላይት ስልክ ከአንድ ሚሊያን ዶላር በላይ ዕዳ መጣበት……

የደቡብ ሱዳን አማፅያን መሪ የሳተላይት ስልክ ከአንድ ሚሊያን ዶላር በላይ ዕዳ ያመጣባት የአማፅያኑ ደጋፊ ሀገር የሰውየው ስልክ እንዲቆረጥ ወሰነች። የአማፅያኑ መሪ ግን ዋዛ አልነበሩም የተዘጋውን ስልክ ከፈቱት። አማፅያንና የረድኤት ድርጅቶች…

ዲያስፖራውን ‘እንደ ምትታለበዋ ላም’–The Ethiopian diaspora: politics and participation Part 2

የኢትዮጵያ መንግስት ዲያስፖራው ጥሪቱን ወደ ኢትዮጵያ ፈሰስ እንዲያደርግ የተቻለውን ሁሉ ጥረት ያደርጋል፣ ከባህር ማዶ ወደሀገር ቤት የሚላከው የገንዘብ መጠንም (Remittance)ቀላል አይደለም። ይሁንና ግን መንግስት የዲያስፖራውን ገንዘብና ሀብት መቀራመት እንጂ መሰረታዊ…

ዲያስፖራውና የኢትዮዽያ ፖለቲካ-The Ethiopian diaspora: politics and participation Part 1

ያለፉትን አምስት ዓስርት ዓመታት በባህር ማዶ የሚኖሩ ኢትዮዽያውያን በሀገራቸው የፖለቲካ ጉዳይ ላይ ለመሳተፍና ተፅዕኖ ለማሳረፍ ተደጋጋሚ ጥረቶች አድርገዋል፣ በተደራጀም ይሁን ባልተደራጀ ሁኔታ፣ከምርጫ ተሳትፎ እስከ ትጥቅ ትግል። የዲያስፖራው የፖለቲካ ተሳትፎና ትግል…