ፌስቡክና ጎግል ለአፍሪቃ ደሃ አገራት ነፃ ኢንተርኔት አገልግሎት ሊያቀርቡ ነው
ፌስቡክና ጉግል በመጪው የፈረንጆች ዓመት የኢንተርኔት አገልግሎት ለደሃ አገራት በነጻ ለማቅረብ የሚያስችላቸውን እቅድ እያስተዋወቁ ነው። እነኚህ ትልልቅ የኢንተርኔቱ ዓለም ድርጅቶች የሚያስተዋውቁት በነፃ ኢንተርኔት የማቅረብ እቅዳቸው በአንድ በኩል 2/3ኛ የሚኾነውን ኢንተርኔት…
ፌስቡክና ጉግል በመጪው የፈረንጆች ዓመት የኢንተርኔት አገልግሎት ለደሃ አገራት በነጻ ለማቅረብ የሚያስችላቸውን እቅድ እያስተዋወቁ ነው። እነኚህ ትልልቅ የኢንተርኔቱ ዓለም ድርጅቶች የሚያስተዋውቁት በነፃ ኢንተርኔት የማቅረብ እቅዳቸው በአንድ በኩል 2/3ኛ የሚኾነውን ኢንተርኔት…
በአንዲት ኢትዮጵያዊት ታዳጊ ወጣት ታሪክ ላይ የተመሰረተው “ድፍረት” የተሰኘው ፊልም አርብ ጥቅምት 12 ቀን በአሜሪካ ለሕዝብ መታየት ጀመረ። ፊልሙ በእውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረተ ነው። በ14 ዓመት ዕድሜዋ ተጠልፋ ዕድሜ ጋብቻ…
ኢትዮያውያት ሴተኛ አዳሪዎችን ዕርቃን ምስል የሚያሳይ የፎቶግራፍ ኤግዚቢሽን በኒዮርክ ለዕይታ ቀረበ። “New Flower: Images of the Reclining Venus” በሚል ርዕስ የቀረበው የፎቶ ኤግዚቢሽን የተዘጋጀው አወል ሪዝኩ በሚባል ወጣት ትውልደ ኢትዮጵያዊ…
በቀጥታም ይሁን በተዘዋዋሪ የመንግስት የአፈና ሰለባ የሆነው ድምፃዊ ቴዎድሮስ ካሳሁን ቴዲ አፍሮ ተዘዋወሮ የመስራትም ይሁን ከአድናቂዎቹ ጋር የመገናኘት ዕድል መነፈጉ ይታወቃል። ከሰሞኑም ለአዲስ ዓመት አቅዶት የነበረው ኮንሰርት ተሰርዟል። በሁኔታው ያዘኑ…
የካቶሊኩ ዻዻስ ፖፕ ፍራንሲስ የቤተክርስቲያኒቱ አማኞች ከአቅም በላይ ከሆነ ፍቺ መፈፀም “ከፈጣሪ አያጣላም” ሲሉ መናገራቸው የሰሞኑ ትልቅ ዜና ነበር። “ድመትና ውሻ ከማሳደግ – ውለዱ ክበዱ ራስ ወዳድ አትሁኑ” ሲሉም መክረዋል።…
የግብፅ ኦርቶዶክስ ክርስቲያኖች የሳላፊ እስልምና አራማጅ የሆነውንና አክራሪውን አል ኑር ፓርቲ እየተቀላቀሉ ነው። ይህ ለጆሮ እንግዳ የሆነ ነገር የግብፅ ኦርቶዶክስ ቤክያንን አስቆጥቷል። መዝገቡ ሀይሉ ያሰናዳው ዘገባ የተብራራ መልስ ይዟል፣ አድምጡት።…
እንዴት ሰነበታችሁ! እኔ ደህና ነኝ፡፡ የመሐል አገር ሰው ምን ይሆናል ብላችሁ?! ምን ቢከፋ ጦሙን አያድር! ለነገሩ በዚህ ክረምት የሸገር ሕዝብ ከሆዱ ይልቅ አእምሮዉን ለመመገብ መጨነቅ ይዟል፡፡ እሸት ትቶ መጻሕፍት ጠብሶ…
እድል ይሁን አጋጣሚ ባይታወቅም እሱም ይሁን ወላጆቹ ሳይፈልጉት ይህ ሰው በሰው አገር የወላጅና የቤተሰብ ፍቅር እየራበው አድጉዋል። ያም ሆኖ ተወልዶ ባደገበት አገር ባልተጠበቀ ሁኔታ ታላቅነትን ያለማንም ድጋፍ ተጎናጽፉዋል። ለምን ሲሳይ…
ከትዳራቸው ውጪ ለሚወሰልቱ አገልግሎት ሲሰጥ የከረመው አሽሊ ማዲሰን የተባለ ድረገፅ በመጠለፉ በርካቶች ሰው “መሳይ በሸንጎ” የሚስብላቸውና ገመናቸውን አደባባይ ያዋለ ክስተት ተፈጥሯል። 40 ሚሊየን የሚቆጠሩ ደንበኞች የስም ዝርዝርና የክሬዲት ካርድ መረጃ ይፋ…
የፈረንጁን ቋንቋ አብዝተው ለማይደፍሩ ኢትዮዽያውያን ፈተናቸውን ሊያቀልላቸው ይችላል የተባለውና በአማርኛና በሌሎች የሀገራችን ቋንቋዎች የተዘጋጀ የኦንላይን መዝገበ ቃላት ለአገልግሎት ሊበቃ መቃረቡን ሰምተናል። ይህ መዝገበ ቃላት የኦንላይን መረጃ ፍለጋን በተመለከተ አዲስ በር…