Category: Art and Culture

የዋዜማ ጠብታ: የፕሮፌሰር ገብሩ ታረቀ መጽሐፍ ለንባብ በቃ

የታሪክ ተመራማሪ ናቸው፡፡አሁን ለገበያ የቀረበው መጽሐፋቸው እ.ኤ.አ በ2009 በዬል ዩኒቨርስቲ ፕሬስ ታትሞ የነበረ ቢሆንም ለአገር ዉስጥ ገበያ ቀርቦ አያውቅም፡፡ አሁን ግን በተለይ ለኢትዮጵያና ምስራቅ አፍሪካ ገበያ እንዲውል ታስቦ በድጋሚ ታትሟል፡፡…

የዋዜማ ጠብታ: ‹ቀሪን ገረመው፣ የአርበኞች ታሪክ›› ከግማሽ ምዕተ ዓመት በኋላ ታተመ

በ19 መቶ ስድሳ ዓ.ም በአርበኛ ቀኛዝማች ታደሰ ዘወልዴ ተጽፎ ለንባብ በቅቶ የነበረው የአርበኞችን ታሪክ ያቀፈው ‹‹ቀሪን ገረመው›› የተሰኘው መጽሐፍ ከ48 ዓመታት በኋላ ለንባብ በቅቷል፡፡ 450 ገጾች ያሉትና በኢትዮጵያ የአርበኞች ታሪክ…

የዋዜማ ጠብታ: የዶ/ር ነጋሶ መጽሐፍ በዚህ ሳምንት ገበያ ላይ ይውላል

የቀድሞው የኢትዮጵያ ፕሬዝዳንት ዶክተር ነጋሶ ጊዳዳ የጻፉት “የኦሮሞ ህዝብ ታሪክ” የተሰኘው መጽሐፍ ሰኞ ሚያዝያ 17 ገበያ ላይ እንደሚውል ይጠበቃል፡፡ መጽሐፉ ዶክተር ነጋሶ ለዶክትሬት ማሟያ ባደረጉት ምርምር ላይ የተመሰረተ ሲሆን በምዕራብ…

የሄኖክ መሀሪ “790” በዚህ ሳምንት ይጠበቃል

ሄኖክ መሀሪ እና ወንድሞቹ ተወልደው ላደጉበት ቤት ያላቸው ፍቅር የትየለሌ ነው፡፡ ፒያሳ የሚገኘው ቤታቸው ድክ ድክ ያሉበት ብቻ አልነበረም፡፡ ይልቅስ በሙዚቃ ህይወት ውስጥ በነበሩት ወላጆቻቸው አማካኝነት የሙዚቃን ሀ…ሁ የቆጠሩበት እንጂ፡፡…

ትንሳኤን የሚናፍቁት ስባት የሙዚቃ አልበሞች

(ዋዜማ) በኢትዮጵያ የሙዚቃ ኢንዱስትሪ እንደ አዲስ ዓመት፣ ገና እና ፋሲካ በዓላት ተጠባቂ ጊዜ የለም፡፡ አንጋፋ የሚባሉ አቀንቃኞች ሳይቀሩ የሙዚቃ አልበሞቻቸውን ለአድማጭ ጆሮ የሚያደርሱት እነዚህን በዓላት ታክከው ነው፡፡ የዘንድሮ ፋሲካም እንደከዚህ…

ፀደንያና የፍቅር ግርማ ከ12 ዓመታት በኋላ

(ዋዜማ)- ይህ ዓመት ለጸደኒያ ገብረማርቆስ ስኬታማ ነበር፡፡ በሶስት የተለያዩ ውድድሮች በሽልማት ስትንበሸበሽ ዓመቱ ገና እንኳ አልተጋመሰም፡፡ አሁን ደግሞ አዲሱን አልበሟን ለሙዚቃ አፍቃሪያን ለማድረስ ተፍ ተፍ እያለች ነው፡፡ “የፍቅር ግርማ” የሚል…

የዋዜማ ጠብታ- ጃዝማሪዎች በአዲስ አልበም መጥተዋል

  ዕድሜ ለፈረንሳዊው ፍራንሲስ ፋልሴቶ ይሁንና የኢትዮጵያ ሙዚቃ ወርቃማ ዘመን በሚባሉት 50ዎቹ እና 60ዎቹ የተደረሱ ዘፈኖች የውጭ ሀገር ሙዚቀኞችን ቀልብ መቆጣጠር ከጀመሩ ቆዩ። የኢትዮጵያን ሙዚቃ በመጫወት ዝናን ያተረፉ የውጭ ባንዶችም…

የዋዜማ ጠብታ: የኮሎኔል መንግስቱ አዲስ መፅሀፍ ገበያ ላይ ዋለ

በቀድሞው የኢትዮጵያ ፕሬዝዳንት መንግስቱ ኃይለማርያም የተጻፈው “ትግላችን” የተሰኘው መጽሐፍ ሁለተኛ ቅጽ ዛሬ በገበያ ላይ ዋለ፡፡ አራት መቶ ገጾች ያሉት ሁለተኛው ቅጽ 14 ዋና ዋና ክፍሎችንና 60 ምዕራፎችን ይዟል፡፡ ቅጽ ሁለት…

ሀብታሙ አለባቸው: ከኤርትራ በረሀ እስከ ሞስኮ፣ ከመቀሌ አስከ አራት ኪሎ

(ዋዜማ ራዲዮ)- መልከኛ የሚባል ዓይነት ነው። ሲመለከቱትም ሆነ ሲያወሩት ቅልል ያለ። ዕድሜው ሃምሳዎቹ ውስጥ።  ጥቁር እና ገብስማ የተቀላቀለቀበትፀጉሩ ሰውየው የተሻገራቸውን መንግስታት ብዛት ለተመልካች አስቀድመው የሚያውጁ ዓይነት። ስለ መንግስታቱ እና በአገዛዝ…