የትምሕርት ስርዓቱ ስብራት
በእጅጉ የፖለቲካ መዳፍ ያረፈበት የኢትዮጵያ የትምህርት ስርዓት ሊጠገን የማይችል የሚመስል ስብራት ገጥሞታል። ይህ ስብራት በተማሪዎችና በወላጆች ላይ ከሚያደርሰው ብርቱ ተፅዕኖ ጎን ለጎን ለሀገራዊ ድባቴም ዳርጎናል። የዚህ የትምህርት ስርዓታችን ችግር ምንጩ…
በእጅጉ የፖለቲካ መዳፍ ያረፈበት የኢትዮጵያ የትምህርት ስርዓት ሊጠገን የማይችል የሚመስል ስብራት ገጥሞታል። ይህ ስብራት በተማሪዎችና በወላጆች ላይ ከሚያደርሰው ብርቱ ተፅዕኖ ጎን ለጎን ለሀገራዊ ድባቴም ዳርጎናል። የዚህ የትምህርት ስርዓታችን ችግር ምንጩ…
የሕወሓት አጋር የሆነውና በአማራ ክልል የሚንቀሳቀሰው የአገው ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ ከክልሉ መንግስት ጋር የሰላም ስምምነት መፈራረሙን ዋዜማ ስምታለች። በምስጢር የተያዘው ስምምነት በዚህ ሳምንት መጨረሻ ለህዝብ ይፋ ይሆናል ተብሎ ይጠበቃል። ዝርዝሩን ያንብቡት…
ዋዜማ- የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለሠራተኞቹ ዛሬ ሊሰጠው አቅዶ የነበረው አወዛጋቢው የመጀመሪያ ዙር የብቃት መመዘኛ ፈተና መሰረዙን ዋዜማ ሰምታለች። ለፈተና የተመረጡት ሠራተኞቹ በአውቶቡስ ወደ ፈተና ጣቢያ ከተወሰዱ በኋላ እስከ ቀኑ…
ዘመናዊት ኢትዮጵያን በኹሉም መልኳ ከቀረፇት መሪዎች መካከል አፄ ኅይለ ሥላሴ ቀዳሚ መሆናቸው ላይ፣ የዘመናዊ ታሪኮቻችን ፀሐፍት ብዙም ሙግት ውስጥ አይገቡም። የጣሊያንን የአምሥት ዓመት ወረራን ቀንሰን፣ ከ1909 ዓ.ም. ጀምሮ እስከ 1923…
ዋዜማ- የአዲስ አበባ መስተዳድር በስሩ ለሚገኙ ከጽህፈት ቤት እስከ ወረዳ ደረጃ መዋቅር ላሉ ሰራተኞቹ የምዘና ፈተና ሊስጥ ነው። ፈተናውን ማለፍ የማይችሉ በአቅማቸው ይመደባሉ አልያም መቋቋሚያ ተከፍሏቻው ከስራ ይሰናበታሉ። ከሰሞኑ ፈተናውን…
ዋዜማ- ኢትዮጵያ በፈረንጆቹ 2014 ከአለም ገበያ በዩሮ ቦንድ የተበደረችው የአንድ ቢሊየን ዩሮ የዋናው እዳ መክፈያ ጊዜው ሊደርስ ጥቂት ወራት በቀሩት በዚህ ጊዜ ; የመክፈያ ጊዜው ይራዘምልኝ ብላ ስለመጠየቋ ከገንዘብ ሚኒስቴር…
ዋዜማ- አማራ ባንክ በዘርፈ ብዙ የአስተዳደር ቀውሶች ሲታመስ ሰንብቶ ባንኩን ከ460 ሚሊዮን ብር በላይ ኪሳራ ዳርገዋል የተባሉት የባንኩን ዋና ስራ አስፈፃሚና ሌላ አንድ አመራር ከሀላፊነት ማሰናበቱን ዋዜማ አረጋግጣለች። በባንኩ የቦርድ…
ዋዜማ- በሰሜን ኢትዮጵያ ውስጥ ካሉት ግዙፍ የጤና ተቋማት አንዱ የሆነው ዓይደር ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ለኹለት ዓመት ከዘለቀው የሰሜን ጦርነት በኋላም ከገጠመው ከፍተኛ ችግር ማገገም ተስኖታል። በተለይም፣ የመድኅኒት እና የህክምና ቁሳቁስ ከፍተኛ…
የዐብይ አህመድ አስተዳደርና ብልፅግና ፓርቲ ለሀገራችን ወደብ የህልውና ጉዳይ ነው፣ ይህንንም ማሳካት ትልቁ ግባችን ነው፣ ብለው ካወጁ ሳምንታት አለፉ። ይህ አወዛጋቢ የወደብ “ባለቤት” የመሆን ትልም ካስከተለው የዲፕሎማሲ ውጥረት ባሻገር ወደ…