Month: May 2023

ኢዜማ ከመንግስት ጋር ያለውን ግንኙነት በተመለከተ የግምገማ ጥናቱን ዛሬ ይፋ ያደርጋል

ዋዜማ- የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ (ኢዜማ) ብሔራዊ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ በመጋቢት 02/2015 ዓ.ም. ባደረገው 2ኛ መደበኛ ጉባዔው ያቋቋመው ግብረ ኃይል ያዘጋጀውን  የጥናት ሰነድ ዛሬ ሚያዚያ 28/ 2015 ይፋ እንደሚያደርግ የዋዜማ…

የዎላይታ የክልልነት ጥያቄ ውዝግብ ወደ ፍርድ ቤት ሊያመራ ነው

ዋዜማ- የዎላይት ዞን የክልልነት ጥያቄ ሕገመንግስቱን  ተከትሎ ቢያቀርብም እስካሁን ምላሽ አላገኘም ያለው የዎላይታ ሕዝብ ዲሞክራሲያዊ  ግንባር ጉዳዩን ወደ ፍርድ ቤት ሊወስደው ነው፡፡ ሕገመንግስቱን የጣሰ ውሳኔ በፌዴሬሽን ምክር ቤት በመወሰኑ የተነሳ…

የፀጥታ አካላት በጋዜጠኞች ላይ የሚያደርጉት አፈናና እስር አስፈሪ ድባብ መፍጠሩን የመገናኛ ብዙሀን ምክር ቤት አስታወቀ

ዋዜማ- ድንበር የለሽ የጋዜጠኞች ቡድን (RSF) በየዓመቱ ይፋ በሚያደርገው መረጃ የመገናኛ ብዙሃን ነፃነት የአገራት ደረጃ “ኢትዮጵያ ባለፈው ዓመት ከነበረችበት 114ኛ ወደ 130ኛ” ደረጃ ማሽቆልቆሏን አስታውቋል። ኢትዮጵያ በአለም ላይ ካሉ አገራት በጋዜጠኞች…

ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ በስም ያልጠሩትን የውጪ ኀይል እጁን እንዲሰበሰብ አስጠነቀቁ

ዋዜማ – ጠቅላይ ሚንስትር ዐብይ አህመድ በኢትዮጵያ የውስጥ ጉዳይ እየገቡ “መፈትፈት የሚፈልጉ” “ኢትዮጵያዊ ያልሆኑ ኀይሎች” ከድርጊታቸው እንዲቆጠቡና በራሳቸው ሀገር ጉዳይ ላይ እንዲያተኩሩ አስጠነቀቁ። ጠቅላይ ሚንስትር ዐብይ ሰኞ ሚያዚያ23 ቀን 2015…

የኢትዮጵያ ሰራተኛ ማህበራት ኮንፌደሬሽን የጠራው የ”ደሞዝ ይሻሻል” ሰላማዊ ሰልፍ ተከለከለ

ዋዜማ ራዲዮ- ለዓለም አቀፍ የሰራተኞች ቀን ዛሬ ሚያዚያ 23 ቀን 2015 ዓ.ም የተጠራውን ሰላማዊ ሰልፍ በመንግስት ክልከላ ምክንያት እንደማያካሂድ የኢትዮጵያ ሰራተኛ ማህበራት ኮንፌደሬሽን አስታወቀ። ኮንፌደሬሽኑ ለጋዜጠኞች በላከው መግለጫ እየተባባሰ ከመጣው…