Month: October 2016

የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ከተነገረውም በላይ አፋኝና ግፈኛ ነው፣ አንዳንድ ጉዳዮችን እናንሳ

ዋዜማ ራዲዮ- የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ አስፈጻሚ ኮማንድ ፖስት በርካታ ድንጋጌዎችንአውጥቷል፡፡ መመሪያውግንበህግ ባለሙያ የተዘጋጀ አይመስልም፡፡ ቋንቋውም ግልጽ አይደለም፡፡በጥድፊያ የተረቀቀ እና ግልጽነት የጎደላቸው በርካታ ጥቅል አንቀጾችን ያካተተ ነው፡፡ መመሪያው በወንጀለኛ መቅጫ ህጉ…

የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ዝርዝር መመሪያ ምን ይላል?

ዋዜማ ራዲዮ- በኢትዮጵያ የተቀጣጠለውን ሕዝባዊ ተቃውሞ ተከትሎ የኢሕአዴግ ሚኒስትሮች ምክር ቤት ያወጣው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ማስፈጸሚያ ዝርዝር መመሪያ ቅዳሜ ጥቅምት 5 ቀን 2ዐዐ9 ይፋ ሆኗል፡፡ ዳንኤል ድርሻ መንግስት ያወጣውን መግለጫ…

አሜሪካ በኢትዮጵያ የተጣለው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ በብርቱ ያሳስበኛል አለች

ዋዜማ ራዲዮ- አሜሪካ በኢትዮጵያ መንግስት የታወጀው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅን ተከትሎ መንግስት የሚወስዳቸው እርምጃዎች እንደሚያሳስባት አስታወቀች። ቀጥተኛ የሆነ ተፅዕኖ በመንግስት ላይ ስለማያሳድር ቢቀርም ቢመጣም ምንም አይነት የረባ ተፅእኖ በኢትዮጵያ መንግስት ላይ…

የፊንፊኔ ደላላ- ኧረ የገዥ ያለህ፣ ሞጃዎች ሊኮበልሉ ይመስላል

(ለዋዜማ ራዲዮ) ጤና ይስጥልኝ ጌታዬ! ገረመው እባላለሁ፡፡ እሳት የላስኩ የፊንፊኔ ደላላ ነኝ፡፡ ምስጉን ጉዳይ ገዳይ ስለመሆኔ እግዜርም ሰይጣንም ያውቃሉ፡፡ ኪራይ ሰብሳቢ መሆኔን ድሪባም ኩማም ያውቃሉ፡፡ ዉሎ-አዳሬ ብሔራዊ፣ አመሻሼ አብዮታዊ ሃሃ፣…

የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ህዝባዊ አመፁን ያቆመዋል?

ዋዜማ ራዲዮ- ቅዳሜ ዕለት የኢህአዴግ-መራሹ መንግስት ካቢኔ ተሰብስቦ በመላ ሀገሪቱ አስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አውጇል፡፡ በሃያ አምስት ዓመታት ውስጥ አስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ሲታወጅ ያሁኑ የመጀመሪያ መሆኑ ነው፡፡ በተለይ አዋጁ ጸንቶ የሚቆየው…

የኦሮሚያ ፖሊስ ትኩስ አመጾችን ለማስቆም ያለው ፍላጎት አነስተኛ ነው

ዋዜማ ራዲዮ- በተለያዩ የኦሮሚያ ዞኖች እየተቀጣጠሉ ያሉ አመጾችን ለመቆጣጠር በሚደረገው ትግል የኦሮሚያ ፖሊስ ዝቅተኛ ተሳትፎና ተነሳሽነት እያነጋገረ ነው፡፡ ባለፉት ቀናት ብቻ አለምገናና ሰበታ አካባቢ በነበሩ መጠነ ሰፊ አመጾች አስራ ሁለት…

የጋራ መኖርያ ቤቶች እየተገነቡ ያሉት በሐሰተኛ ተቋራጮች ነው

ኮንስትራክሽን ቢሮ ለጊዜው የሁሉንም ፈቃድ ሰርዟል ዋዜማ ራዲዮ- የኮንስትራክሽን ሚኒስቴር በፌዴራል ደረጃ ሲሰጥ የቆየውን የባለሞያዎችን፣ የሥራ ተቋራጭ ኩባንያዎችን የመሳሪያና የሞያ ምዝገባና ፍቃድ ሙሉ በሙሉ መሰረዙን አስታወቀ፡፡ እስከ መስከረም 30 ድረስም…

ካናዳ ለኦሮሚያ ምክትል ርእሰ መስተዳደር ቪዛ ከለከለች

ዋዜማ ራዲዮ- የኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት ምክትል ርዕሰ መስተዳደርና የፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ኃይል አስተዳደር ቢሮ ኃላፊ የሆኑት አቶ እሸቱ ደሴ በቅርቡ ወደ ካናዳ ለመጓዝ የቪዛ ጥያቄ አቅርበው ክልከላ ተደርጎባቸዋል፡፡ ጉዟቸው ታልሞ…

በአዲስ አበባ ዙሪያ ተቃውሞ ቀጥሏል-ከየአካባቢው የተጠናቀረ ዘገባ

ዋዜማ ራዲዮ- ከቀኑ 9ሰዓትከ30 የደረሰን ዓለም ገና አመጽ ቀስ በቀስ እየበረደ ነው፡፡ በሳሙና ፋብሪካ ተነስቶ የነበረው እሳትም ጠፍቷል፡፡ ከፖሊስ ኃይል ዉጭ በአካባቢው የሚዘዋወር ሰው እምብዛምም ነው፡፡ የማማ ወተት፣ የስ ዉሃ፣…