Month: May 2016

የዋዜማ ጠብታ: ‹ቀሪን ገረመው፣ የአርበኞች ታሪክ›› ከግማሽ ምዕተ ዓመት በኋላ ታተመ

በ19 መቶ ስድሳ ዓ.ም በአርበኛ ቀኛዝማች ታደሰ ዘወልዴ ተጽፎ ለንባብ በቅቶ የነበረው የአርበኞችን ታሪክ ያቀፈው ‹‹ቀሪን ገረመው›› የተሰኘው መጽሐፍ ከ48 ዓመታት በኋላ ለንባብ በቅቷል፡፡ 450 ገጾች ያሉትና በኢትዮጵያ የአርበኞች ታሪክ…

የዋዜማ ጠብታ- አሜሪካ የኢትዮዽያ ረሀብ አሳስቧታል- ተጨማሪ ዕርዳታ ልትሰጥ ነው

(ዋዜማ)-የአሜሪካ መንግስት በኢትዮጵያ ያለው ድርቅ ክፉኛ ያሳሰበው ይመስላል። ጉዳዩ ይመለከታቸዋል የተባሉ ባለስልጣኖችን በአጭር ጊዜ ልዩነት እየላከ የጉዳቱን መጠን በአካል እንዲመለከቱ እና ሁኔታውን እንዲያጠኑ እያደረገ ይገኛል። ባለፈው ሳምንት ኢትዮጵያን ከጎበኙት ኮንግረስማን…

በኬን ያ 11 ሺ ኢትዮጵያውያን አደጋ አንዣቦባቸዋል

(ዋዜማ ራዲዮ) የኬንያ መንግስት ወደ 11ሺህ ኢትዮጵያውያን የሚኖሩበትን ዳዳብ ካምፕ እስከሚቀጥለው ዓመት ጥር ድረስ ሙሉ ለሙሉ እንደሚዘጋ አስታወቀ። ለዳዳብ ካምፕ መዘጋት መንስኤ ነው የተባለው የፀጥታ እና ኢኮኖሚያዊ ችግር ነው። በናይሮቢ…

ቡናችን ድንግዝግዝ ውስጥ ገብቷል!

(ዋዜማ ራዲዮ)- የኢትዮጵያን ቡና በዋነኛነት ይሸምታሉ ከሚባሉ ሀገራት መካከል አንዷ በሆነችው ጃፓን የቡና መጠጣት ባህል ባለፉት 40 ዓመታት በከፍተኛ ደረጃ እንዳደገ ይነገራል፡፡ “የሻይ አፍቃሪዎችናቸው” የሚባሉት ጃፓናውያን አሁን አሁን በሳምንት በነፍስ…

የግብፅ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን አዲስ ተልዕኮ ይዛ ከኢትዮዽያ ደጃፍ ቆማለች

(ዋዜማ ሬዲዮ)- ግብፅ የአባይ ውሀን በተመለከተ ያላትን ጥቅም ለማስጠበቅ ከምታደርገው ወታደራዊና ዲፕሎማሲያዊ ጫና በተጨማሪ የኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያንን እንደ አማራጭ በመጠቀም የኢትዮዽያን ገዥዎች በአምልኮተ-ህግ ለመገደብ ሙከራ ስታደርግ ኖራለች። አሁን ያለውን የአባይ ውዝግብ…

ኢትዮዽያውያንስ ሀገራቸው የት ነው? (ክፍል 4)

አሁን ባለው የኢትዮዽያ አስተዳደር ውስጥ “መብቴ አልተከበረም” የሚል ብሄር ወይም ጎሳ እገነጠላለሁ ቢል ምንድነው ወንጀሉ? መገንጠልስ መብት አይደለም ወይ? ኢትዮዽያዊ ብሄረትኝነት በአዲስ ማንነት ከተተካ ቆየ፣ ስለምን እናንተ “በሞተና ባከተመ ጉዳይ”…

ዮናታን ተስፋዬ በ”ፌስ ቡክ” ጽሁፎቹ ምክንያት በሽብርተኝነት ተከሰሰ

የቀድሞው የሰማያዊ ፓርቲ የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ ዮናታን ተስፋዬ በተለያዩ የኦሮሚያ አካባቢዎች የተቀሰቀሰውን ተቃውሞ አስመልክቶ በጻፋቸው የ”ፌስ ቡክ” ጽሁፎች ምክንያት በሽብርተኝነት ወንጀል ተከሰሰ፡፡ ላለፉት አራት ወራት በማዕከላዊ በእስር የቆየው ዮናታን ክስ…