Copyright © 2015 - Wazema Radio. All rights reserved.
ከአዘጋጁ፡ ይህ ዜና አዳዲስ መረጃ ትክሎበታል፣ በስተ መጨረሻው ላይ ተመልክቷል። ዋዜማ ራዲዮ- የታዋቂው አትሌትና ባለሀብት ኃይሌ ገብረስላሴ ንብረት የሆነ ሪዞርት በአስቸኳያ ጊዜ አዋጁ ስበብ በኮማንድ ፖስቱ እንዲዘጋ መደረጉን የዋዜማ ሪፖርተሮች አረጋግጠዋል። በኦሮምያ ክልል ሱሉልታ
Read Moreዋዜማ ራዲዮ- የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ አስፈጻሚ ኮማንድ ፖስት በርካታ ድንጋጌዎችንአውጥቷል፡፡ መመሪያውግንበህግ ባለሙያ የተዘጋጀ አይመስልም፡፡ ቋንቋውም ግልጽ አይደለም፡፡በጥድፊያ የተረቀቀ እና ግልጽነት የጎደላቸው በርካታ ጥቅል አንቀጾችን ያካተተ ነው፡፡ መመሪያው በወንጀለኛ መቅጫ ህጉ የተደነገጉ ወንጀሎችን ከአዳዲስ ክልከላዎች
Read Moreዋዜማ ራዲዮ- በኢትዮጵያ የተቀጣጠለውን ሕዝባዊ ተቃውሞ ተከትሎ የኢሕአዴግ ሚኒስትሮች ምክር ቤት ያወጣው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ማስፈጸሚያ ዝርዝር መመሪያ ቅዳሜ ጥቅምት 5 ቀን 2ዐዐ9 ይፋ ሆኗል፡፡ ዳንኤል ድርሻ መንግስት ያወጣውን መግለጫ ዓብይክፍሎች ተመልክቶታል። ዘገባውን በድምፅ
Read More