Copyright © 2015 - Wazema Radio. All rights reserved.
ዋዜማ ራዲዮ- የሀገሪቱ ባንኮች ከአመታዊ ትርፋቸው 0.5 በመቶ የሚሆነውን በሀገሪቱ ለተፈናቀሉ ወገኖች ማቋቋሚያ ሊያዋጡ ነው። ዋዜማ ባገኘችው መረጃ መሰረት በሀገሪቱ ያሉ ሁለት ሚሊየን የሚጠጉ ተፈናቃዮችን ለማቋቋም መንግስት አቅም አንሶታል፣ ከለጋሾችም የሚፈለገው ድጋፍ ሊገኝ አልቻለም።
Read Moreዋዜማ ራዲዮ- የኢትዮጵያ መንግስት ከሳዑዲ አረቢያ በ90 ቀናት ውስጥ እንዲወጡ የሚደረጉ ኢትዬጵያዊያን የመገልገያ እቃዎቻቸውን ከቀረጥ ነፃ እንዲያስገቡ ውሳኔ አስተላለፈ። የውጪ ጉዳይ ሚንስቴር ቃል አቀባይ አቶ መለስ ዓለም እንደተናገሩት ተመላሽ ኢትዬጵያዊያኑ የሚያስገቧቸውና ቀረጥ የማይጠየቁባቸው የመገልገያ
Read Moreዋዜማ ራዲዮ- የሳውዲ አረብያ መንግስት በሀገሪቱ የሚኖሩ እና ህጋዊ ወረቀት የሌላቸው ሰዎች ሀገሪቱን በ90 ቀናት ውስጥ ለቀው እንዲወጡ ባስቀመጠው ቀነ ገደብ መሰረት ኢትዬጵያዊያን የማይወጡና በእድሉ የማይጠቀሙ ከሆነ ከሚገጥማቸው ችግርና በሳውዲ መንግስት ከሚወሰድባቸው እርምጃ የኢትዮጵያ መንግስት
Read Moreዋዜማ ራዲዮ- ትኩረቱን በምስራቃዊ አፍሪካ ላይ የሚያደርገው “ዲፌንድ ዲፌንደርስ” ለስደት ስለተዳረጉ የአካባቢው ሃገራት የመብት ተሟጋቾች ያካሄደውን ጥናት ከሰሞኑ ይፋ አድርጓል፡፡ መቀመጫውን በካምፓላ ዑጋንዳ ያደረገው “ዲፌንድ ዲፌንደርስ” (ኢስት ኤንድ ሆርን አፍ አፍሪካ ሂዩማን ራይትስ ዲፌንደርስ)
Read Moreየኬንያ መንግስት ግማሽ ሚሊዮን ያህል የጎረቤት ሀገር ስደተኞችን ያስጠለለባቸው ግዙፎቹን ስደተኛ መጠለያ ጣቢያዎች ባንድ ዓመት ውስጥ ለመዝጋት የወሰነው ባለፈው ወር ነው፡፡ ከዚህ ውሳኔ በኋላ አዲስ ሱማሊያዊያን ስደተኞችን እንደማይቀበል ይፋ አድርጓል፡፡ መንግስት መጠለያ ጣቢያዎቹ ለአልሸባብ
Read Moreከመካከለኛው ምስራቅና ከአፍሪካ ያለገደብ የሚፈሰው የስደተኛ ጎርፍ ያሳሰባቸው የአውሮፓ ኅብረት አባል አገራት ችግሩን ለመፍታት ተገቢ ያልኾኑ ርምጃዎችንም ጭምር እየወሰዱ እንደኾነ እየተገለጸ ነው። ዓለም ካወገዛቸው አምባገነን መሪዎችና ጨቋኝ መንግስታት ጋር ምስጢራዊ ስምምነቶች መደረጋቸውም እየተጋለጠ ነው። መዝገቡ
Read More(ዋዜማ ራዲዮ) የኬንያ መንግስት ወደ 11ሺህ ኢትዮጵያውያን የሚኖሩበትን ዳዳብ ካምፕ እስከሚቀጥለው ዓመት ጥር ድረስ ሙሉ ለሙሉ እንደሚዘጋ አስታወቀ። ለዳዳብ ካምፕ መዘጋት መንስኤ ነው የተባለው የፀጥታ እና ኢኮኖሚያዊ ችግር ነው። በናይሮቢ “ዌስት ጌት” የገበያ ማዕከል
Read More(ዋዜማ) መዕዲ በግብጽ ካይሮ የምትገኝ እና ኢትዮጵያውያን የሚኖሩባት ቦታ ናት፡፡ እንደ አብዛኞቹ ኢትዮጵያውያን ሁሉ ሁለቱ ወንድማማቾች ነሲቡ እና ቶፊቅ አብደላ የሀገራቸው ሰው በበዛበት በዚያ አከባቢ ቤት ተከራይተው የስደት ኑሯቸውን ይገፋሉ፡፡ መነሻቸው ከምስራቅ ኢትዮጵያ የሆኑት
Read More(ዋዜማ)- የኬንያ ፖሊስ ከኢትዮጵያውያን ጉዳይ ጋር በተያያዘ ዛሬ ጠዋት ፈተና ላይ ወድቆ ነበር። ፖሊስ በናይሮቢ ጫፍ በሚገኘው እና ካህዋ ተብሎ ወደሚጠራው ቦታ ያመራው በአካባቢው ተደብቀዋል ስለተባሉ ኢትዮጵያውያን ስደተኞች በደረሳቸው ጥቆማ ነበር። ትላንት ማክሰኞ ምሽት
Read More