Home Tag Archives: Land Grab

Land Grab

የአዲስ አበባ የመሬት ልማትና ማኔጅመንት ቢሮ መሬት መስጠት አቋረጠ

Jun 16, 2021 0

ዋዜማ ራዲዮ- የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት ልማትና ማኔጅመንት ቢሮ በከተማዋ ለተለያዩ ጉዳዮች ለሚቀርብለት የመሬት ጥያቄ አገልግሎት መስጠት ማቆሙን ገልጿል። ቢሮው ለተቋሙ አገልግሎት ተጠቃሚዎች ይህንኑ ውሳኔውን በማስታወቂያ አሳውቋል። በማስታወቂያው ላይም ; “ቢሮው የልማት ጥያቄዎችን

Read More

አስመራ ሆልዲንግስ፣ በላይነህ ክንዴና ሌሎችም በአዲስ አበባ ለኢንቨስትመንት መሬት ሊወስዱ ነው

Jun 4, 2021 0

ዋዜማ ራዲዮ- በአዲስ አበባ ከተማ በተለያዩ የኢንቨስትመንት ስራዎች ለመሰማራት አቶ በላይነህ ክንዴን ጨምሮ የተለያዩ ባለሀብቶች ሰፋፊ መሬት እንደተዘጋጀላቸው ዋዜማ ያገኘችው መረጃ ያመለክታል። ዋዜማ የተመለከተችው የ16 ኩባንያዎችና ግለሰቦች የኢንቨስትመንት መሬት ጥያቄ ለአስተዳደሩ ካቢኔ ለውሳኔ መቅረቡን

Read More

በአዲስ አበባ ከተማ የሚገኙ አርሶ አደሮችና የአርሶ አደር ልጆች የመሬት ይዞታ ማረጋገጫ ካርታ ሊሰራላቸው ነው

Mar 22, 2021 0

ሰፋፊ የግጦሽና የእርሻ ቦታ የያዙ አርሶ አደሮች 5 ኮከብ ሆቴል፣ ሞልና ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል እንዲገነቡ ይበረታታሉ ዋዜማ ራዲዮ- በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ዙርያ የሚገኙ አርሶ አደሮች የይዞታ ማረጋገጫ የምስክርነት ወረቀትን ያለ አንዳች ውጣ ውረድ እንዲሰጣቸው

Read More

የአዲስ አበባ ነዋሪ ግራ የተጋባባቸውና የታከለ ኡማን ምላሽ የሚጠይቅባቸው ጉዳዮች

Aug 18, 2020 0

ዋዜማ ራዲዮ- በአዲስ አበባ ሰፊ የመሬት ወረራ፣ ይፋዊና ህጋዊ ባልሆነ መንገድ የመሬት ዕደላ፣ በህዝብ ገንዘብ የተሰሩ የጋራ መኖሪያ ቤቶችን ግልፅ ባልሆነ መንገድ ዕጣ ላልደረሳቸው ሰዎች መስጠት ባለፉት ወራት በስፋት የታዩ ክስተቶች ናቸው። በጉዳዩ ላይ

Read More

በአዲስ አበባ የሰዎች ህይወት የጠፋበት የእምነት ቦታ ሌላ ‘ህጋዊ’ ባለቤት አለው

Feb 24, 2020 0

ዋዜማ ራዲዮ- ጥር 24 ቀን 2012 አ.ም በአዲስ አበባ ከተማ ቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 4 እና 5፣ ሀያ ሁለት አካባቢ ከቅዱስ ገብርኤል ሆስፒታል ፊትለፊት ልዩ ስሙ 24 ተብሎ በሚታወቀው ስፍራ ሌሊቱን ህግን እናስከብራለን ያሉ

Read More

ምክትል ከንቲባው ለእድለኞች ያልተላለፉ ቤቶች እየተላለፉ እንደሆነ መናገራቸው ከፍተኛ መደናገርና ቅሬታ አስነሳ

Feb 8, 2020 0

ዋዜማ ራዲዮ- የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ታከለ ኡማ ባለፈው አመት የካቲት ወር ማገባደጃ ላይ ለባለ እድለኞች እጣ ከወጣባቸው 32 ሺህ 653 13ኛው ዙር የ20/80 የጋራ መኖርያ ቤት ኮንደሚኒየሞች ለባለእድለኞች ምንም የማስተላለፍ ሳይሰራ

Read More

ድንግርግር በአዲስ አበባ መስተዳድር

Jan 13, 2020 0

ዋዜማ ራዲዮ- በቅርቡ በአዲስ አበባ በይፋና ይፋዊ ባልሆነ መንገድ እየተጀመሩ ያሉ ፕሮጀክቶችና የመሬት ዕደላ በመስተዳድሩ ውስጥ ከፍ ያለ ግራ መጋባትና ድንግርግር ማስከተላቸውን ከከተማው አስተዳደር የተለያዩ ሀላፊዎች ያገኘነው መረጃ ያመለክታል። የከተማዋን ገጽታና የህዝቡንም ኑሮ ይለውጣሉ

Read More

በአዲስ አበባ በአስተዳደሩ የተደገፈ የመሬት ቅርምት ተጧጡፏል

Dec 26, 2019 0

በአዲስ አበባ የመሬት የሊዝ ጨረታ በይፋ ከተቋረጠ በርካታ ወራት ቢቆጠሩም አሁንም ህግን ባልተከተለ መንገድ መሬት እየተከፋፈለ ነው። ዋዜማ ራዲዮ- ያለፉት ጥቂት ሳምንታት በአዲስ አበባ የመሬት ቅርምቱ እጅጉን ተጧጡፎ የቀጠለበት ሆኗል። አንዳንዶቹ የመሬት ቅርምቶች የአዲስ

Read More

ኦዴፓ የሚያስተዳድረው ክልል ባለሀብቶች በጋምቤላ መሬት እንዲያገኙ እየጣረ ነው፣ አዴፓም ተመሳሳይ ፍላጎት አለው

Nov 11, 2019 0

[ዋዜማ ራዲዮ] የኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ ( ኦዴፓ) እና የአማራ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (አዴፓ) የሚመሯቸው ክልል ተወላጅ ባለሀብቶች በጋምቤላ ክልል ለጊዜው እየተሰራባቸው ያልሆኑ ሰፋፊ የእርሻ መሬቶችን ለመውሰድ በቅርቡ ሰፊ ጥረት ሲያደርጉ እንደቆዩ ዋዜማ ራዲዮ ሰምታለች። ከ2003

Read More

ባለፉት ቀናት በአዲስ አበባ ስውር አላማ አለው የተባለ ሰፊ የመሬት ወረራ ተካሂዷል

Oct 19, 2019 0

በመሬት ወረራው ከተጠረጠሩት ውስጥ የታሰሩ አሉ ዋዜማ ራዲዮ- ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ያገኘነው መረጃ እንዳሳየው ባለፉት ቀናት ብቻ በአዲስ አበባ ከተማ አራት ክፍለ ከተሞች በዘመቻ መልክ የመሬት ወረራ ተሰተውሏል። ንፋስ ስልክ ላፍቶ ፣ኮልፌ ቀራንዮ

Read More
Tweets by @Wazemaradio