Copyright © 2015 - Wazema Radio. All rights reserved.
ዋዜማ ራዲዮ- የኢትዮጵያ መርከበኞችን በተመለከተ ከሰሞኑ አስደንጋጭ የሆኑ መረጃዎች ሲሰሙ ቆይቷል ። የሀገሪቱ መርከበኞች ከመርከብ ላይ እየኮበለሉ መጥፋት ለሀገሪቱ ከባድ ፈተና ሆኗል ፤ በሥራቸው ላይ የነበሩ ሠማንያ ያሕል ኢትዮጵያውያን መርከበኞች በመጥፋታቸው የተነሳ 10 ዓለም
Read Moreዋዜማ ራዲዮ- የዲላ ዮኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ዶ/ር ቃልኪዳን ነጋሽ በትምሕርት ስርዓቱ ውስጥ በሚንፀባረቀው ብሄርን መሰረት ያደረገ ማጥላላትና በዜጎች ላይ የሚደረሰውን መፈናቀል በመቃወም ስራቸውን በፈቃዳቸው መልቀቃቸውን አስታወቁ። በተለያዩ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በመምህርነትና በሀላፊነት ያገለገሉት ዶ/ር ቃልኪዳን
Read Moreዋዜማ ራዲዮ-በሀሰተኛ የትምህርት ማስረጃ ከፍተኛ የመንግስት ስልጣን ይዘው የሚገኙ ግለሰቦችንና ሌሎች የክልልና የፌደራል መንግስት ሰራተኞችን የትምህርት ማስረጃዎች የማጣራት ስራ ተጀመረ። ብሄራዊ የመረጃና ደህንነት ኤጀንሲ (INSA) ከትምህርት ሚንስቴር ጋር እያደረገ ባለው ምርመራ ከፍተኛ ባለስልጣናት ሀሰተኛ
Read More2009! መልካም የአመጽና የትምህርት ዘመን ይሁንላችሁ! በዘመናዊ ኢትዮጵያ ታሪክ የመብት ጥያቄን ያማከለ የአመጽ ችቦ የሚለኮሰው በአመዛኙ ከትምህርት ተቋማት ኾኖ ቆይቷል፡፡ በቅርብ ጊዜ አገሪቱ ያስተናገደቻቸው አመጾችና ሕዝባዊ እምቢተኝነት ግን በዩኒቨርስቲ ተማሪዎች የተለኮሱ አልነበሩም፡፡ እንዲያውም ዩኒቨርስቲዎች
Read Moreዋዜማ ራዲዮ-በኦሮሚያና አማራ ክልሎች የተነሳውን ሕዝባዊ ተቃውሞ ተከትሎ የግጭት ስጋት የጫረባቸው ወላጆችና ተማሪዎች የዝውውር ጥያቄን ለየዩኒቨርስቲዎቻቸው እያቀረቡ ነው፡፡ የዋዜማ የየዩኒቨርስቲው ምንጮች እንደሚገልጹት ከሆነ የዝውውር ጥያቄው እስካሁን መደበኛ ባልሆነ መንገድ እየተስተናገደ ቢሆንም የጠያቂዎቹ ቁጥር ከዕለት
Read Moreበኢትዮዽያ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት የገዥው ፓርቲ የምልመላና የፖለቲካ አላማ ማስፈፀሚያ መሳሪያ ለመሆናቸው ብዙ እማኝነትን መጥቀስ ይቻላል። ከሰሞኑ በየተቋማቱ የሚሰጡት ስልጠናዎች ዋና አላማም ቢሆን በተቋማቱ ያሉ መምህራንንና ተማሪዎችን የመጠየቅ የመመራመር ጉጉትን መገደብና ሰለላቀ ሀገራዊ ጉዳይ
Read Moreበኢትዮጵያ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት (ዩኒቨርሲቲና ኮሌጆች) ዛሬ ዛሬ የገዥው ፓርቲ ዋነኛ የምልመላ ማዕከላት ሆነዋል። በሀገሪቱ የስፈነው አፈና ምሁሩን ክፍል አፍ ከማዘጋት አልፎ ገለልተኛ የሚባሉትን ሳይቀር ለአገዛዙ እንዲንበረከኩ በረቀቀ መንገድ እየተተገበረ ነው ይሉናል ተወያዮቻችን። ገዢው
Read More