Home Tag Archives: Ginbot 7

Ginbot 7

አርበኞች ግንቦት ሰባት ከመንግስት ጋር ስምምነት ላይ ደረሰ

Jul 28, 2018 0

ዋዜማ ራዲዮ – የአርበኞች ግንቦት ሰባት አመራሮች ከጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አህመድ ጋር በአሜሪካ ባደረጉት ሁለት ዙር ዝግ ውይይት ወደ ሀገር ቤት ተመልሰው በሰላማዊ መንገድ በፖለቲካ የሚሳተፉበት ሁኔታ ላይ መስማማታቸው ተሰማ። አርብ ዕኩለ ለሊት አቅራቢያ

Read More

Three strikes and Patriotic Ginbot 7 should go home! A Rejoinder to Dr. Berhanu Nega’s Address

May 25, 2018 0

Derese G Kassa (PhD) Three Strikes: Berhanu’s Synopsis I remember him driving in Sidist Kilo campus blasting the air waves with Marvin Gaye’s “Brother, Brother”.  College juniors, I and my friends wondered, “Who is

Read More

አንዳርጋቸው ፅጌ እንዲፈታ ከውሳኔ ተደርሷል

May 14, 2018 0

ዋዜማ ራዲዮ- ላለፉት አራት አመታት በእስርና እንግልት ላይ የነበረውን የአርበኞች ግንቦት ስባት ዋና ጸሐፊ አቶ አንዳርጋቸው ፅጌን ከእስር ለመፍታት ተወስኖ በጠቅላይ ሚንስትር አብይ አህመድ የተመራ እንቅስቃሴ እየተደረገ መሆኑን ለጉዳዩ ቅርበት ያላቸው ምንጮች አመለከቱ። መረጃውን

Read More

የፀጥታው ምክር ቤት ተቆጣጣሪ ቡድን ኤርትራ ለአልሽባብ ድጋፍ ስለማድረጓ ማስረጃ የለኝም አለ

Nov 10, 2017 0

ዋዜማ ራዲዮ- የፀጥታው ምክር ቤት የሶማሊያና የኤርትራን ጉዳይ የሚቆጣጠረው ኮሚቴ ኤርትራ ባለፈው አንድ አመት ለአልሽባብ ድጋፍ ስለማድረጓ ማስረጃ ማግኘት አልቻልኩም አለ። ኮሚቴው ኤርትራ ለሌሎች ተቃዋሚዎች በተለይም ለኢትዮጵያ ተቃዋሚዎች የገንዘብና የጦር መሳሪያ ድጋፍ ማድረጓን በስፋት

Read More

ከተቃዋሚዎች በሽብር ወንጀል በመጠርጠር ዶ/ር ታደስ ብሩ የመጀመሪያው አይደሉም

Jul 10, 2017 0

ዋዜማ ራዲዮ- የአርበኞች ግንቦት ሰባት ከፍተኛ አመራር የሆኑትና በአደባባይ ምሁርነታቸው የሚታወቁት ዶ/ር ታደስ ብሩ ኬርሰሞ በሚኖሩበት ሀገር እንግሊዝ በሽብር ወንጀል ተጠርጥረው በቁጥጥር ስር ከዋሉ በኋላ የእምነት ክህደት ቃላቸውን ስጥተው በዋስ ተለቀዋል። ጉዳያቸው ከአንድ ሳምንት

Read More

አቶ ሌንጮ ለታና ፕሮፌሰር ብርሁኑ ነጋ ምን አቅደዋል?

Aug 15, 2016 1

  ዋዜማ ራዲዮ- አርበኞች ግንቦት ሰባትና የኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ግንባር በሀገሪቱ የስርዓት ለውጥ እንዲኖር ስምምነት ማድረጋቸውንና በጋራ ለመስራት መሰማማታቸውን በተሸኘው ሳምንት አስታወቀዋል። በሁለቱ ድርጅቶች መካከል ስምምነት መደረጉ በሀገሪቱ ለሚደረገው የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ምኞት ትልቅ እርምጃ

Read More

The Ethio-Eritrean Conflict : The Border is a Shiny Object

Jun 21, 2016 1

By Derese G Kassa (PhD)* There they go again! Two countries that register top on global poverty indices and have intractable regime crises at both ends, Ethiopia and Eritrea, are now engulfed in another

Read More

የነ አንዳርጋቸው ፅጌ ሌላው ፈተና

Apr 18, 2016 1

(ዋዜማ)-የኢትዮዽያ መንግስት የውጪ ሀገር ዜግነት ያላቸውን ስዎች በተለያዩ ምክንያቶች በቁጥጥር ስር በማዋል ታሳሪዎቹ የሚገባቸውን የኮንሱላር አገልግሎት እንዳያገኙ ሲከለክል ይታያል። አንዳርጋቸው ፅጌን ጨምሮ ሌሎች ታሳሪዎችን ለመደበቅና ዜግነት ከሰጣቸው ሀገር የሚቀርቡለትን ጥያቄዎች ለማዋደቅ የሚጠቀመው ስበብ እኤአ

Read More

የዶ/ር ብርሀኑ ቀይ መስመር

Feb 7, 2016 3

(ዋዜማ ራዲዮ)-በብዙዎች በአንደበተ ርትዑነታቸው የሚተወቁት ዶ/ር ብርሀኑ ነጋ ከምርጫ 97 በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ “የብዙዎችን ቀልብ የገዛ” ንግግር አድርገዋል። በኢትዮዽያ ፖለቲካና በድርጅታቸው አርበኞች ግንቦት ሰባት ዙሪያ ሰፊ ማብራሪያ ሰጥተዋል። በአሜሪካን ሀገር ለደጋፊዎቻቸው ባደረጉት ንግግር ከብሄር

Read More

የሞላ አስገዶም የመጨረሻ ሰዓታት በኤርትራ

Sep 19, 2015 1

የትግራይ ህዝብ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ ሊቀምንበር ሞላ አስገዶም ከኢትዮዽያ መንግስት ጋር ግንኙነት እንደነበረው ተናግሯል፣ በተግባርም አረጋግጧል። ግንኙነቱ አንድ አመት ይሁን ሰሞነኛ የተምታቱ አስተያየቶች እየተሰጡ ነው። ሞላ አስገዶም በኤርትራ ያሉ ተቃዋሚዎችን “እንዳያገግሙ አድርጎ” የማምከን ተልዕኮ ቢሰጠውም

Read More
Tweets by @Wazemaradio
Skip to toolbar