Tag: Corruption

“አለ በጅምላ” እንደምን ወደ ውድቀት ሊያመራ ቻለ?

ዋዜማ ራዲዮ- ከአራት አመት በፊት መንግስት ሸቀጥ በተመጣጣኝ ዋጋ ለህብረተሰቡ ለማቅረብ ያቋቋመው “አለ በጅምላ”  የተባለ የንግድ ተቋም ራሱ በዕዳ ተዘፍቆ በቀውስ ላይ ይገኛል። 36 መደብሮችን ለመክፈት አቅዶ እስካሁን መክፈት የቻለው…

የኢሊሊ ሆቴል ባለቤት አቶ ገምሹ በየነ ተሰውረዋል

ዋዜማ ራዲዮ- በኢህአዴግ ታሪክ ሦስተኛው እንደሆነ የተነገረለት የጸረ ሙስና ዘመቻ ካለፈው ሳምንት ጀምሮ አይነኬ የሚመስሉ ባለሐብቶችንና ድርጅቶችን በር ማንኳኳት የጀመረ ይመስላል፡፡ በአገሪቱ ግዙፍና ስመጥር የመንገድና የሕንጻ ተቋራጮች ሒሳባቸው እንዳይንቀሳቀስ በፍርድ…

በሙስና ተጠርጥዋል የተባሉ ግለሰቦችንና ባለስልጣናት የማሰር ዘመቻው ቀጥሏል- ተጨማሪ ከፍተኛ ነጋዴዎችና ባለስልጣናት እስሩን ይቀላቀላሉ

ትናንት ማምሻውን ቦሌ የባለሥልጣናት መንደር ግርግር ተፈጥሯል ደኅንነት መሥሪያ ቤት ባልደረቦች መሐል አለመግባባት እንዳለ እየተነገረ ነው፡፡ ኮሚኒኬሽን ሚኒስትር ትናንት ሊሰጠው የነበረውን መግለጫ ተሰርዟል ዛሬ ረፋድ ላይ ጠቅላይ አቃቤ ሕጉ ጌታቸው…

መንግሥት ከአዲስ አበባ የታክሲ ሾፌሮች ጋር እየተወያየ ነው

አመጽ ቀስቃሽ የታክሲ ጥቅሶችን በአስቸኳይ እንዲያነሱ ተነግሯቸዋል ዋዜማ ራዲዮ- ካለፈው ሳምንት ሚያዚያ 11 ጀምሮ ለተከታታይ ቀናት ስቴዲየም በሚገኘው የመንገዶች ባለሥልጣን አዳራሽ በፈረቃ ከመንግሥት ሰዎች ጋር እየተወያዩ የሚገኙት ባለ ኮድ አንድ…

ኢንቨስትመንት ኮሚሽን የ87 ባለኮከብ ሆቴል ገንቢዎችን ፍቃድ ሊሠርዝ ነው

ዋዜማ ራዲዮ-የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን በአዲስ አበባና በክልል ከተሞች ባለኮከብ ሆቴል ለመገንባት የኢንቨስትመንት ፍቃድ የወሰዱ 87 ከፍተኛ ባለሐብቶችን ፍቃድ ለመሰረዝ በዝግጅት ላይ ነው፡፡  በተሻሻለው የኢንቨስትመንት አዋጅ ቁጥር 769/2004 መሠረት የባለኮከብ ሆቴል…

በቢሊየን ብር የግብር ዕዳ ተጠርጥረው በእስር ላይ የነበሩት አቶ ዮሀንስ ሲሳይ ተፈቱ

ዋዜማ ራዲዮ-አንድ ቢሊዮን ብር የሚጠጋ ግብር በመሰወር ተጠርጥረው ላለፉት አምስት ዓመታት በእስር ላይ የነበሩት ከፍተኛ ባለሐብቱ አቶ ዮሐንስ ሲሳይ ትናንት ከቤተሰብ ጋር መቀላቀላቸው ተሰምቷል፡፡ የገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን ግለሰቡን የከሰሳቸው የገቢ…

የዋዜማ ጠብታ- በኢትዮዽያ የሚንቀሳቀስ ኩባንያ በፓናማ (የሙስና ቅሌት ስነድ) ውስጥ ተጋልጧል

ከሁለት ቀናት በፊት በአለም አቀፍ ደረጃ ይፋ የተደረገውና ፓናማ ፔፐርስ (Panama Papers) በሚል የተሰየመው የሙስናና የገንዘብ ማሸሽ ቅሌት የተጋለጠበት ግዙፍ መረጃ የአለም የመገናኛ ብዙሀንን ስራ    አብዝቶባቸዋል።የእነማን ስም ተነሳ? የትኞቹ…

የአገር ሰው ጦማር: ውጠራና ምንጠራ በካድሬዎች ሰፈር

(በሙሔ ሐዘን ጨርቆስ-ለዋዜማ ሬዲዮ) እንዴት ናችሁልኝ? እኔ ደኅና ነኝ፤ “እኔ ደኅና ነኝ” ማለት ግን ካድሬ ጓደኞቼ ደኅና ናቸው ማለት አይደለም፡፡ ከሰሞኑ የግምገማ መጋኛ አጠናግሯቸዋል፡፡ ያዲሳባ የተሲያት ፀሐይ “የአበሻ አረቄ” የሚል…