Tag: Corruption

ንግድ ባንክ በሀሰተኛ የትምህርት ማስረጃ የተቀጠሩ ከ200 በላይ ሰራተኞችን አባረረ

ዋዜማ- መንግስታዊው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቅጥር ሲፈጽሙ ሀሰተኛ የትምህርት ሰነድን ያቀረቡ 220 ሰራተኞቹን ማበረሩን ዋዜማ ከባንኩ ምንጮች ሰምታለች። ባንኩ ከሰሞኑ ሀሰተኛ የትምህርት ሰነድ አቅርበዋል በሚል ከስራ ያባረራቸው ሰራተኞቹ ባለፈው አመት…

የቀድሞ ሜቴክ የአሁኑ ኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ የፓወር ዘርፍ ሀላፊዎች በስርቆት ተጠርጥረው ታሰሩ

ዋዜማ- በቀድሞ አጠራሩ የኢትዮጵያ ብረታ ብረት እና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን (ሜቴክ) ይባል የነበረው እና በኢትዮጵያ የፖሊቲካ ለውጥ ከተደረገ በሁዋላ ወታደራዊ ምርቶች በመተው እንደ አዲስ በተዋቀረው ኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ ስር ያለው የፓወር…

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ማናቸውንም የቋሚ ንብረት የባለቤትነት ዝውውር አገደ

ዋዜማ- የአዲስ አበባ አስተዳድር በከተማዋ የሚደረጉ ማናቸውንም የቋሚ ንብረት ባለቤትነት ዝውውር ከሕዳር 29 ቀን 2015 ዓም ጀምሮ ማገዱን ማስታወቁን ዋዜማ ተመልክታለች። በመስተዳድሩ የከንቲባ ፅህፈት ቤት የካቢኔ ጉዳዮች ዘርፍ ሐላፊ ቢንያም…

ከሁለት ነጥብ ሦስት ሚሊዮን የመንግስት ሠራተኞች ሀብታቸውን ያሳወቁት 70 ሺህዎቹ ብቻ ናቸው

የሀብት ምዝገባ ቀነ ገደቡ በዚህ ሳምንት አብቅቷል ዋዜማ ራዲዮ- የኢትዮጵያ መንግስት ሙስናንና ምዝበራን ለመከላከል ሁሉም የመንግስት ሰራተኞች ሀብታቸውን እንዲያስመዘግቡ ያሰቀመጠው ቀነ ገደብ በዚህ ሳምንት ሰኔ15 ቀን 2014 ዓም ተጠናቋል። ይመዘገባሉ…

በኢትዮጵያ የመንግስት ለውጥ ከተደረገ ወዲህ በአፋርና ሶማሌ ክልል የኮንትሮባንድ ዝውውር መጠን በከፍተኛ ሁኔታ መጨመሩ ተገለጸ

ዋዜማ ራዲዮ-በኢትዮጵያ ባለፉት አራት አመታት በተለይም የመንግስት ለውጥ ከተደረገ ወዲህ የወጭና ገቢ ኮንትሮባንድ  አዘዋዋሪዎች ቁጥርና የግብይት መጠን  በከፍተኛ ሁኔታ መጨመሩን የጉምሩክ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ የኮንትሮባንድ መጨመር ጋር ተያይዞ እየታየ የመጣው  ችግር…

ምንጩ ያልታወቀ ሀብት በደበቁ 23 የመንግሥት ባለሥልጣናት ላይ ምርመራ እየተደረገ ነው

ዋዜማ ራዲዮ- ምንጩ ያልታወቀ ሀብት በደበቁ 23 የመንግሥት ባለሥልጣናት ላይ በፍትሕ ሚንስቴር የጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ ዘርፍ የወንጀል መርመራ መጀመሩን ዋዜማ ከሚንስቴር መስሪያ ቤቱ ምንጮቿ ሰምታለች፡፡ ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ በባለሥልጣናቱ ላይ…

የአማራ ብልፅግና ከ60 ሚሊየን ብር በላይ መዝብረዋል ያላቸውን አመራሮቹን አገደ

ከጉዳዩ ጋር በተያያዘ ስማቸው የሚነሳ የፓርቲው የፌደራል መንግስት ተሿሚዎች ጉዳይ ግን በይደር እንዲቆይ ተደርጓል ዋዜማ ራዲዮ- ባለፉት ሁለት ቀናት የአማራ ብልፅግና ፓርቲ በድርጅቱ ፅህፈት ቤት ባደረገው ግምገማ ከ60 ሚሊየን ብር…

ሁሉም የሚኒስቴር መስሪያ ቤት ሰራተኞች በአንድ ወር ጊዜ ሐብታቸውን እንዲያስመዘግቡ ይጠበቃል

ዋዜማ ራዲዮ- የጸረ-ሙስና ኮሚሽን መስሪያ ቤት በ2006ዓ.ም ጀምሮት የነበረውን የመንግስት ሰራተኞችና ባለስልጣናትን የሐብት ምዝገባ ወደ ብየነ መረብ ስርዓት  ቀየረ፣ ዛሬ የካቲት 11፤ 2014 አዲሱን ቴክኖሎጂ ይፋ እንደሚያደርግ ይጠበቃል፡፡ በህንዱ ሲ.ኤስ.ኤም…

የሀገሪቱ ፖሊስ ስያሜና የማዕረግ መጠሪያዎች እንዲቀየሩ ጥናት ቀረበ

ዋዜማ ራዲዮ- በፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን አጠቃላይ የማሻሻያ ስራ ላይ እየተከናወኑ ያሉ የጥናት ስራዎችን እያከናወነ የሚገኘው የሰላም ሚኒስቴር ባስጠናው ጥናት የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ‘’የፌደራል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መመሪያ’’ የሚል ስያሜ እንዲኖረው…

ፓስፖርት ለማውጣት እስከ 30 ሺህ ብር ጉቦ እየተጠየቀ ነው

ዋዜማ ራዲዮ- የኢሚግሬሽን ዜግነትና የወሳኝ ኩነት ኤጀንሲ ከዘንድሮ ጥቅምት ወር ጀምሮ ለተጠቃሚዎች በድረ-ገጽ አማካኝነት አዲስ ፓስፖርት ለማውጣት እና ለማደስ ቀጠሮ ማስያዝ የሚያስችል ድረ-ገጽ ይፋ አድርጎ ሲሰራ ቆይቷል። በተለይ በአሁኑ ወቅት…