Tag: Abiy Ahmed

ዶላር በባንኮች በኩል  እስከ 115 ብር እየተሸጠ ነው 

ዋዜማ – በሀገር ውስጥ ያለው ከፍተኛ የሆነ የውጭ ምንዛሪ እጥረት በኢትዮጵያ ያሉ ባንኮች በተለይም የግሎቹ ምንዛሪን ለሚጠይቋቸው ደንበኞች የሚያስከፍሉት ኮሚሽን የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ ለምንዛሪው እለታዊ መሸጫ ካወጣው የዋጋ ተመን በላይ…

በአዲስ አበባ ላይ “ውድመት” ሊያስከትል ይችላል የተባለውን ኬሚካል ከ2 ዓመት በኋላም ማስወገድ አልታቻለም

ከሁለት ዓመት በፊት በአዲስ አበባ ላይ “ዕልቂትና ውድመት”  ሊያስከትል ይችላል የተባለ የኬሚካል ክምችት መኖሩን መንግስት ራሱ አስታውቆ ነበር። ይህ አደገኛ የኬሚካል ክምችት አሁንም መፍትሄ አላገኘም። ዋዜማ ለምን ችግሩን ማስወገድ አልተቻለም? …

ስንዴ በሀገር ውስጥ በኮንትሮባንድ በውድ ዋጋ እየተሸጠ ነው

ዋዜማ- በቅርቡ መንግስት የስንዴ ምርትን ለውጪ ገበያ ማቅረብ መጀመሩን ይፋ ማድረጉን ተከትሎ በሀገር ውስጥ የስንዴ ዋጋ በከፍተኛ መጠን የናረ ሲሆን ህገ ወጥ የኮንትሮባንድ የስንዴ  ግብይት መጀመሩን ዋዜማ ከአርሶአደሮችና ከሸማቾች ያሰባሰበችው…

የአማራ ክልል በሰሜኑ ጦርነት በደረሰው ውድመት ለመልሶ ማቋቋም 475 ቢሊየን ብር ያስፈልገኛል አለ

ዋዜማ-  የአማራ ክልል በሰሜኑ ጦርነት በመሰረተ ልማትና በዜጎች ላይ ከደረሰው ውድመት ለማገገምና መልሶ ለመገንባት በድምሩ 475 ቢሊየን ብር ያህል እንደሚያስፈልገው  ለዋዜማ ተናግሯል።  በአማራ ክልል በጦርነት የተጎዱ አከባቢዎች መልሶ ማቋቋምና ግንባታ…

የአዲስ አበባ መስተዳድር ለበላይ አመራርሮች አዲስ  የጥቅማ ጥቅም ድጎማ አዘጋጀ

ዋዜማ- የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በከተማው ለሚገኙ የተለያዩ ተቋማት አመራሮች አዲስ የጥቅማ ጥቅም መመሪያ ማጽደቁን ዋዜማ ሰምታለች። መመሪያው በከተማ አስተዳደሩ ስር ያሉ ቢሮዎች ፣ኤጀንሲዎች ፣ ክፍለ ከተማ እና ወረዳ ውስጥ…

የቤተክርስቲያኒቷ ህጋዊ መብት ካልተከበረ ሲኖዶሱ ሰላማዊ ሰልፍ እንደሚጠራ አስጠነቀቀ

ዋዜማ- የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስትያን ሲኖዶስ መንግሥት ለቤተክርስቲያኗ ሕግ የማያስከብርላት ከሆነ፣ “ሰላማዊ ሰልፍ በማድረግ” የቤተክርስቲያኗ መብት እስኪረጋገጥ እንደሚታገል ዛሬ ማምሻውን በሰጠው መግለጫ አስታውቋል። ሲኖዶሱ፣ የቤተክርስቲያኗ መብት እስኪረጋገጥ ከፓትርያርኩ ጀምሮ ሁሉም…

አዲሱ የብሄራዊ ባንክ ገዥ ዛሬ ከፋይናንስ ዘርፍ ባለድርሻዎች ጋር ይመካከራሉ

ማሞ ምህረቱ ባለፉት አራት አመታት በሀገሪቱ የኢኮኖሚ ፖሊሲ ውሳኔዎች ላይ በማማከርና ፖሊሲ በማዘጋጀት ቁልፍ ሚና ነበራቸው። አሁን የብሔራዊ ባንኩ ገዢ ሆነው ተሹመዋል። የዋጋ ግሸበት፣ የገንዘብ ፖሊሲ፣ የውጪ ዕዳ እና በቀጣይ…