የአዲስ አበባ እና የሸገር ከተማ የሕዝብ አሰፋፈር ጥናት እየተካሄደ ነው
ዋዜማ- የአዲስ አበባ እና የሸገር ከተማ አስተዳደሮች የሕዝብ አሰፋፈር ጥናት ይፋዊ ባልሆነ መንገድ እየተካሄደ መሆኑን ዋዜማ ሰምታለች፡፡ የፌዴራል ስታትስቲክስ አገልግሎት ያሰማራቸው ባለሙያዎች በሁለቱ የከተማ አስተዳደሮች መረጃ እያሰበሰቡ ሲሆን፤ የስታትስቲክስ አገልግሎቱ…
ዋዜማ- የአዲስ አበባ እና የሸገር ከተማ አስተዳደሮች የሕዝብ አሰፋፈር ጥናት ይፋዊ ባልሆነ መንገድ እየተካሄደ መሆኑን ዋዜማ ሰምታለች፡፡ የፌዴራል ስታትስቲክስ አገልግሎት ያሰማራቸው ባለሙያዎች በሁለቱ የከተማ አስተዳደሮች መረጃ እያሰበሰቡ ሲሆን፤ የስታትስቲክስ አገልግሎቱ…
ዋዜማ- የአፍሪካ እና የካረቢያን ፊልሞችን ለዕይታ በማቅረብ ፊልም ሠሪዎችን የተሻለ ተጠቃሚ ለማድረግ ያቀደው አፍሮ ፒክስ (Afropix)፤ የኢትዮጵያ ፊልሞችን በድረ ገጽ አማካኝነት ለዕይታ ማቅረብ ጀምሯል። 100 ሺሕ ዕይታ ለሚያገኙ ፊልሞች 3…
ዋዜማ- በተጠናቀቀው አመት የክረምት ወቅት በሀገሪቱ የተለያዩ አካባቢዎች የታየው የዝናብ መዘግየትና እጥረት በሰው፣ በእንስሳት እና በሰብል ላይ ከፍተኛ ጉዳት እያሰከተለ ይገኛል። አማራ፣ ኦሮሚያ፣ ትግራይና አፋር ክልሎች ጨምሮ በተለያዩ ክልሎች በሚገኙ…
ዋዜማ- የክልል አስተዳደሮች ከመንግሥት ሠራተኞች እና ከተሿሚዎች ወርሃዊ ደመወዝ ላይ ከ0.5 እስከ 2 በመቶ የሚሆነው ገንዘብ ፤ለአደጋ ጊዜ ምላሽ ፈንድ የሚቆረጥበትን አዲስ ደንብና መመሪያ በተመሳሳይ ወቅት ማውጣታቸውን ዋዜማ ከተለያዩ ምንጮች…
ዋዜማ- ኢትዮጵያ ባለፈው ሳምንት በአዲስ አበባ በተካሄደው አህጉራዊ የአየር ንብረት ለውጥ የምክክር ስብሰባ ላይ አለመሳተፏን ዋዜማ ሰምታለች። እ.ኤ.አ ህዳር ወር፤ 2026 በቱርክ አንታሊያ መዲና በሚደረገው ዓለም አቀፍ የአየር ንብረት ለውጥ…
ዋዜማ- ከሶስት ዓመት በፊት በደኅንነት ስጋት ምክንያት ሥራውን ያቋረጠው የፈረንሳይና የአይስላንድ ኩባንያዎች ጥምረት የሆነው የቱሉ ሞዬ ጂኦተርማል ፕሮጀክት ወደ ሥራ ለመመለስ ከኢትዮጵያ መንግሥት ጋር እየተደራደረ ነው፡፡
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንግሥት ሠራተኞች የማኅበር ቤት ግንባታ መነሻ ዋጋ በካሬ ወደ 50 ሺህ ብር ከፍ መደረጉን ዋዜማ ሰምታለች ፤ ክፍያውን መቀጠል ያልቻሉ መምህራን ‹‹ገንዘቡ አይመለስላችሁም›› ተብለዋል፡፡ ዋዜማ- ከዚህ…
ዋዜማ- ባለፉት ሦስት ዓመታት የትምሕርት ስራ እንዳይካሄድ ክልከላ ጥለው የቆዩት የፋኖ ታጣቂዎች በሚንቀሳቀሱባቸው አካባቢዎች ያሉ ትምሕርት ቤቶች በአዲሱ ዓመት ስራ እንዲጀምሩ ጥሪ ማድረጋቸውን ከተለያዩ አካባቢዎች ያሰባሰብነው መረጃ ያመለክታል። ዋዜማ ከተመለከተቻቸው…
ዋዜማ- ብልጽግና ፓርቲ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ይፋ ያደረገውን የሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ ውጤትን ተከትሎ በሚመሰርተው መንግስት ውስጥ ከ70 እስከ 80 በመቶ የሚሆነውን ከፍተኛ የኃላፊነት ቦታ ለአዲስ ተሿሚዎች ለመስጠት መወሰኑን ዋዜማ…
ዋዜማ- በትግራይ ክልል መቐለ ቅርንጫፍ የፓስፖርት አገልግሎት መቋረጡን ተከትሎ፤ ተገልጋዮች ለከፋ እንግልት መጋለጣቸውን ዋዜማ ሰምታለች፡፡ ከሁለት አመታት በላይ በዘለቀው የሰሜኑ ጦርነት ሳቢያ፤ የአገልግሎቱ የመቐለ ቅርንጫፍ ለሶስት አመታት ገደማ ተቋርጦ የቆየ…