Tag: Security

በሰሜን ሽዋ “የኦነግ ሸኔ” ታጣቂዎች በከፈቱት ጥቃት ከ20 በላይ ሰዎች ተገደሉ

ዋዜማ ራዲዮ- በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን በኤፍራታ ግድም ወረዳ በማጀቴ ፤ በካራ ቆሬ እና በዙሪያዋ በሚገኙ የገጠር ቀበሌዎች ላይ ኦነግ ሸኔ ናቸው የተባሉ ታጣቂዎች ከትናንት ምሽት ጀምሮ በከፈቱት ጥቃት…

ትናንት ምሽት ሆሮ ጉድሩ ወለጋ ውስጥ ታጣቂዎች ተጨማሪ ስባት ስዎችን ገደሉ

ዋዜማ ራዲዮ- በኦሮሚያ ክልል ሆሮ ጉድሩ ወለጋ ጃርቴ ጃርቴጋ ወረዳ ሐሮ ዳኢ በተባለ ቀበሌ ማክሰኞ አመሻሽ ሰባት ሰዎች ኦነግ ሸኔ መሆናቸው በተነገረ ታጣቂዎች መገደላቸውን እና ሶስት ሰዎች መቁሰላቸውን የዋዜማ ሪፖርተር…

የደህንነት መስሪያ ቤቱ ራሱን በማፅዳት ዘመቻ

ጨመቅ – ብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ሀገሪቱ ከውጪና ከውስጥ የገጠሟትን የፀጥታና የደህንነት ችግሮች ለመቀልበስ ከፍተኛ ዋጋ ጭምር በመክፈል እየታገለ ያለ ተቋም ቢሆንም በ 2010 ዓም በሀገሪቱ የተፈጠረውን የፖለቲካ ለውጥ ተከትሎ…

ከደምቢዶሎ ዩንቨርሲቲ የታገትን ተማሪዎች ነን በማለት በሀሰት ሕብረተሰቡን አደናግረዋል የተባሉ ሁለት ተጠርጣሪዎች ፍርድ ቤት ቀረቡ

ዋዜማ ራዲዮ- ጥር 24/ 2012 ዓም ከደንቢ ደሎ ዩንቨርስቲ የታገትን ተማሪዎች እኛ ነን በማለት የተሳሳተ የሀሰት ወሬ አውርተዋል ተብለው ተጠርጥረው የካቲት 3 ከባህርዳር ከተማ ተይዘው ለፌደራል ፖሊስ ተላልፈው የተሰጡት ና…

የደረቶ ተፈናቃዮች!

ዋዜማ ራዲዮ- ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ በበጀት አመቱ የመጨረሻው የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ስብሰባ ላይ ተገኝተው በሰጡት ማብራሪያ ላይ በተለያየ ምክንያት ከቀያቸው የተፈናቀሉ ዜጎችን የመመለሱ ስራ እጅግ አመርቂ ነው ብለው…

የአብይ የፀጥታ ዘርፍ ማሻሻያና የባለስልጣቱ ግድያ

ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ መንግሥት ለአንድ ዓመት ቸል ብሎት የቆየው የጸጥታ ችግር በቅርቡ በክልልና ፌደራል ደረጃ የ6 ሲቪልና ወታደራዊ ከፍተኛ ባለስልጣናትን ሕይወት ቀጥፏል፡፡ እስካሁን ቁጥራቸው ያልታወቁ የአማራ ክልል ፖሊስና ልዩ ሃይል አባላትም…

ወደ ቤልጂየም እየተጓጓዘ የነበረ አራት መቶ ኩንታል ቡና ኦሮሚያ ውስጥ በታጣቂዎች ተዘረፈ

ዋዜማ ራዲዮ- አምስት ሚሊየን ብር (ከ173 ሺህ ዶላር በላይ) የሚያወጣና ወደ ቤልጂየም ለመላክ እየተጓጓዘ ያለ ቡና በኦሮምያ ክልል ምስራቅ ሸዋ ዞን ተዘረፈ። ኩሩ ኢትዮጵያ (Kuru Ethiopia Coffee Development PLC) በተባለ…

በምዕራብ ኦሮሚያ አሁንም ታጣቂዎች ባንክ ዘረፉ፣ ስርዓት አልበኝነት በርትቷል

ዋዜማ ራዲዮ- በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ወለጋ ዞን አሁንም ስርዓት አልበኝነት መቀጠሉንና ታጣቂዎች ከሰሞኑ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክን መዝረፋቸውን ዋዜማ ያገኘችው መረጃ ያመለክታል። በምዕራብ ወለጋ ጊሊሶ ወረዳ በሚገኘው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አይራ…