የኦሮምያ ክልል መንግስት የአመራር ለውጥ ሊያደርግ ነው
ዋዜማ- በኦሮምያ ክልል መንግስት ከዘርፍ ቢሮዎች አንስቶ እስከ ዞን ድረስ በሁሉም መዋቅሮች የአመራር ለውጥ ሊደረግ መሆኑን ዋዜማ ከሁነኛ ምንጮቿ ሰምታለች። የክልሉ ምክር ቤት (ጨፌው) ትናንት መደበኛ ስብሰባውን የጀመረ ሲሆን በዚህ…
ዋዜማ- በኦሮምያ ክልል መንግስት ከዘርፍ ቢሮዎች አንስቶ እስከ ዞን ድረስ በሁሉም መዋቅሮች የአመራር ለውጥ ሊደረግ መሆኑን ዋዜማ ከሁነኛ ምንጮቿ ሰምታለች። የክልሉ ምክር ቤት (ጨፌው) ትናንት መደበኛ ስብሰባውን የጀመረ ሲሆን በዚህ…
ዋዜማ- የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የፌዴራል እና የክልል ሕዝብ ተወካዮች በመረጣቸው ሕዝብ አመኔታ በሚያጡበት ጊዜ ውክልናቸው ስለሚሻርበት ሁኔታ መመሪያ ማርቀቁን ዋዜማ ተረድታለች፡፡ ቦርዱ ያረቀቀው መመሪያ ሕዝብ ይወክለኛል ብሎ በመረጠው የምክር…
ዋዜማ – በፓርቲ ንብረትነት ለሚታወቁት ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እና ለዋልታ ሚድያ እና ኮሚኒኬሽን ኮርፖሬት ባልተለመደ መልኩ የፌደራሉ መንግስት በርካታ መጠን ያለው ገንዘብ ድጎማ እያደረገላቸው መሆኑን ዋዜማ ያገኘችው መረጃ ያመለክታል። የሚድያ…
ዋዜማ- የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ (ኢዜማ) ብሔራዊ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ በመጋቢት 02/2015 ዓ.ም. ባደረገው 2ኛ መደበኛ ጉባዔው ያቋቋመው ግብረ ኃይል ያዘጋጀውን የጥናት ሰነድ ዛሬ ሚያዚያ 28/ 2015 ይፋ እንደሚያደርግ የዋዜማ…
ዋዜማ- የመኖርያ ቤቶችን ሰርቶ ለመሸጥ የተቋቋመው ፍሊንት ስቶን አክስዮን ማህበር ፣ ቤት ለመግዛት ከተመዘገቡ ግለሰቦች ጋር በገባው ውዝግብ ሳቢያ በቦሌ ክፍለ ከተማ ያለው የአደይ በሻሌ ሳይት ላይ ያሉ ጅምር ግንባታ…
ዋዜማ- ጦርነት፣ የአየር ንብረት ለውጥ ከኢኮኖሚ ቀውስ ጋር ተዳምሮ በኢትዮጵያ 22 ሚሊየን ዜጎችን የዕለት ደራሽ ዕርዳታ ፈላጊ እንዳደረጋቸው የመንግስታቱ ድርጅትና ሌሎች የረድዔት ድርጅቶች ይፋ ያደረጉት የተማፅኖ መግለጫ ያመለክታል። የመንግስታቱ ድርጅት…
ዋዜማ – የማዕከላዊ ስታስቲክስ አገልግሎት ቀድሞ ኤጀንሲ የነበረው ተቋም ዋና ዳይሬክተርና ሶስት ምክትል ዋና ዳይሬክተሮች ከኀላፊነታቸው መነሳታቸውን ዋዜማ ለጉዳዩ ቅርብ ከሆኑ ምንጮች ስምታለች። የመስሪያቤቱ ዋና ዳይሬክተር ቢራቱ ይገዙ አስቀድሞ ከሀላፊነታቸው…
ዋዜማ ራዲዮ- በጠቅላይ ሚንስትር ቢሮ የዴሞክራሲ ግንባታ ማዕከል አስተባባሪ ሚንስትር አለሙ ስሜ (ዶ/ር) የሲቪል ማህበራት ተወካዮችን አርብ ዕለት ሰብስበው በሰጡት ማብራሪያ መንግስት የሲቪል ማህበራቱ ያወጡት መግለጫ ስህተት ነው ብሎ እንደሚያምንና…
ዋዜማ ራዲዮ- ብልጽግና ፓርቲ የስራ አስፈጻሚና የማዕከላዊ ኮሚቴ አባልነት ውክልናን በህዝብ ብዛትና በአባላት ብዛት የሚያደርገውን መተዳደሪያ ደንቡን አጽድቋል ። ፓርቲው እያካሄደ በሚገኘው የመጀመሪያ ጠቅላላ ጉባኤው የመተዳደሪያ ደንቡንና ፕሮግራሙን እንዳጸደቀ የፓርቲው…
ዋዜማ ራዲዮ- በሰሜን ኢትዮጵያው ጦርነት የትግራይ ህዝብ በህወሓት ቡድን አቋም ምክንያት ከፍተኛ ዋጋ እየከፈለ መሆኑን ከግንዛቤ በማስገባት ብልጽግና ፓርቲ በማንኛውም የሰላም አማራጭ ሁኔታውን ለመቋጨት እንደሚሰራ አስታወቀ። የፓርቲው የህዝብና…