Tag: prosperity Party

የአዲስ አበባ አስተዳደር የማኅበር ቤት ግንባታ መነሻ ዋጋ በካሬ ወደ 50 ሺህ ብር ከፍ ተደረገ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንግሥት ሠራተኞች የማኅበር ቤት ግንባታ መነሻ ዋጋ በካሬ ወደ 50 ሺህ ብር ከፍ መደረጉን ዋዜማ ሰምታለች ፤ ክፍያውን መቀጠል ያልቻሉ መምህራን ‹‹ገንዘቡ አይመለስላችሁም›› ተብለዋል፡፡ ዋዜማ- ከዚህ…

የዐብይ አዲሱ ካቢኔ እየመጣ ነው፣ ተሰናባች ሚንስትሮች በዝግ ስብሰባ ላይ ናቸው

ዋዜማ- ብልጽግና ፓርቲ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ይፋ ያደረገውን የሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ ውጤትን ተከትሎ በሚመሰርተው መንግስት ውስጥ ከ70 እስከ 80 በመቶ የሚሆነውን ከፍተኛ የኃላፊነት ቦታ ለአዲስ ተሿሚዎች ለመስጠት መወሰኑን ዋዜማ…

በምክክሩ ሕዝበ ውሳኔ የተጠየቀባቸው ጉዳዮች

ዋዜማ- በሀገራዊ የምክክር ጉባኤ 15ኛ ቀን ውሎ “ስልታዊ” ቡድኖች በተጠናቀሩ ምክረ ሀሳቦች ዙሪያ ተመካክረዋል። በንዑስ ቡድን ደረጃ የተዘጋጁ የምክረ ሀሳብ ቃለ ጉባኤዎች ተጠናቅረው ወደ ስልታዊ ቡድን እንዲያድጉ የተደረገ ሲሆን፤ የስልታዊ…

የብሔር ፌደራሊዝምን ለማስቀጠል “የቆረጡ” ተመካካሪዎች

ዋዜማ- በሀገራዊ የምክክር ጉባኤ 14ኛ ቀን ውሎ “ስልታዊ” ቡድኖች የአጀንዳ ምክረ ሀሳባቸውን ሲያደራጁ ውለዋል። በአንድ “ስልታዊ” ቡድን የተሰባሰቡ አምስት “ንዑስ” ቡድኖችን የወከሉ 25 “ተመካካሪዎች” የስልታዊ ቡድኑን ምክረ ሀሳብ እንዲያደራጁ ኃላፊነት…

ብልፅግና ፓርቲ በምክክር ጉባዔው ስለሚይዘው “አቋም” በዝግ ተወያየ፣ “ያፈነገጡ” አባላትን አስጠንቅቋል

ዋዜማ- ሀገራዊ የምክክር ጉባኤ በ13ኛ ቀን ውሎው በ”ስልታዊ” ቡድኖች ደረጃ የሚካሄደውን “ምክክር” አስጀምሯል። 250 ተመካካሪዎችን የሚይዘው ቡድኑ አምስት “ንዑስ” ቡድኖችን ያቀፈ ሲሆን፤ አምስቱ ቡድኖች ያጠናቀሩትን ሰነድ ለ”ስልታዊ” ቡድኑ አባላት አቅርበዋል።…

የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ለ”ጨረቃ ቤቶች” የባለቤትነት ማረጋገጫ ሊሰጥ ነው

ማረጋገጫ የማይሰጣቸው ከተሞች ተለይተዋል ዋዜማ- የኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት፣ በክልሉ ያሉ ሕገወጥ ወይም በተለምዶ “ጨረቃ ቤት” ተብለው የሚታወቁ ካርታ እና ፕላን የሌላቸውን ቤቶች ባሉበት ሕጋዊ ሊያደርግ እና የባለቤትነት ማረጋገጫ ሰነድ ሊሰጥ…

የመንግስት ሰራተኞች “በግዳጅ” የምርጫ ካርድ እንዲወስዱ እየተደረገ ነው

ዋዜማ- ሁለት ወር ገደማ ለቀረው 7ኛው ጠቅላላ ሀገር አቀፍ ምርጫ፣ የሲቪል ሰርቪስ (የመንግስት) ሰራተኞች “በግዳጅ” የመራጭነት ካርድ እንዲያወጡ እየተገደዱ መሆኑን ዋዜማ ባደረገቸው ክትትል ተረድታለች፡፡ በፌደራል፣ በክልሎች እና በከተማ አስተዳደሮች የሲቪል…

አሁን ባለው ውድድር ከ31ዱ የንግድ ባንኮች 25ቱ መቀጠል የሚያስችላቸው ቁመና ላይ አይደሉም-   ብሄራዊ ባንክ

ዋዜማ- በሀገሪቱ ካሉት 31 የንግድ ባንኮች ውስጥ 25ቱ አሁን ባለው ከባድ የገበያ ውድድር ውስጥ መቀጠል ስለማይችሉ ተዋህደው ጠንካራ ባንኮችን መፍጠር ብቸኛው አማራጭ መሆኑን ብሔራዊ ባንክ ገለፀ፡፡ ብሔራዊ ባንክ የባንክ ኢንዱስትሪውን…

ተቃዋሚው ቦዴፓ ራሱን አክስሞ ከገዥው ብልጽግና ጋር ለመዋሀድ ውሳኔ አሳለፈ

ዋዜማ-የቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል ተቃዋሚው የቦሮ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ቦዴፓ) ራሱን አክስሞ ከገዥው ብልጽግና ፓርቲ ጋር ለመዋሀድ ውሳኔ ማሳለፉን ዋዜማ ከፓርቲው አመራሮች ሰምታለች፡፡ ቦዴፓ ህዳር 15/2018 ዓ.ም ባካሄደው አስቸኳይ ጉባኤ የመክሰም ውሳኔ…