በኦሮሚያ የማዳበሪያ ስርጭት መደነቃቀፍ ገጥሞታል፣ የማዳበሪያ ስርቆት በስፋት ተስተውሏል
ዋዜማ- በኦሮሚያ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች ማዳበሪያ በበቂ ሁኔታ አለማግኘታችን በእጅጉ አሳስቦናል ሲሉ ዋዜማ ያነጋገረቻቸው አርሶ አደሮች ተናገሩ። በተለያዩ የኦሮሚያ አካባቢዎች በተለይም በምዕራብ ሸዋ፣ በአርሲና ባሌ አካባቢ ያሉ አርሶ አደሮችም በተመሳሳይ…
ዋዜማ- በኦሮሚያ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች ማዳበሪያ በበቂ ሁኔታ አለማግኘታችን በእጅጉ አሳስቦናል ሲሉ ዋዜማ ያነጋገረቻቸው አርሶ አደሮች ተናገሩ። በተለያዩ የኦሮሚያ አካባቢዎች በተለይም በምዕራብ ሸዋ፣ በአርሲና ባሌ አካባቢ ያሉ አርሶ አደሮችም በተመሳሳይ…
ዋዜማ- በኦሮሚያ ክልል ምሥራቅ ሐረርጌ ዞን ስድስት ወረዳዎች የተከሰተው ድርቅ ያስከተለው ረሃብ በበርካታ ነዋሪዎች ላይ ከፍተኛ ሰብዓዊ ችግር እያስከተለ ስለመሆኑ ዋዜማ ከእነዚሁ ወረዳዎች ያሰባሰበቻቸው መረጃዎች አመልክተዋል። የምሥራቅ ሐረርጌው ድርቅ ከተከሰተባቸው…
ዋዜማ- በአማራና በኦሮሚያ ክልል በመንግስትና በአማፅያን መካከል የቀጠለው ግጭት የበርካታ ዜጎችን የዕለት ተዕለት ኑሮ ከማስተጓጎሉም በላይ ቀላል የማይባሉ ዜጎችን ህይወትም እየቀጠፈ ነው። መንግስት ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ግጭት በነበረባቸው አካባቢዎች መረጋጋት…
ዋዜማ- ራሱን የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት ብሎ የሚጠራው ታጣቂ ቡድን፣ ሰሞኑን በኦሮሚያ ክልል የተለያዩ ዞኖች ከመንግሥት ወታደሮች ጋር ከወትሮው በተለየ መልኩ ተከታታይ ውጊያ እያካሄደ ስለመሆኑ ዋዜማ ከተለያዩ የክልሉ አካባቢዎች ካሉት ምንጮቿ…
ዋዜማ- የአማራና የኦሮሚያ ክልል በሚዋሰኑበት የሰሜን ሸዋ ዞን ደራ ወረዳ ነዋሪዎች በአካባቢው በሚንቀሳቀሱ ሁለት ፅንፍ የያዙ ታጣቂዎች ተደጋጋሚ ጥቃት እየደረሰባቸው መሆኑንና በርካቶችም ለመፈናቀል እንደተገደዱ ለዋዜማ ሪፖርተር ተናግረዋል። በሰሜን ሸዋ ዞን…
ዋዜማ- የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ሽመልስ አብዲሳ በግፍና በኢ-ፍትሀዊነት ከቀየው ፊንፊኔ (አዲስ አበባ) እንዲሰደድ የተደረገውን የኦሮሞ ሕዝብ ወደ ቀደመ ስፍራው እንዲመለስ እያደረግን ነው ሲሉ በይፋዊ ማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት ተናግረዋል።…
ዋዜማ- በኦሮምያ ክልል መንግስት ከዘርፍ ቢሮዎች አንስቶ እስከ ዞን ድረስ በሁሉም መዋቅሮች የአመራር ለውጥ ሊደረግ መሆኑን ዋዜማ ከሁነኛ ምንጮቿ ሰምታለች። የክልሉ ምክር ቤት (ጨፌው) ትናንት መደበኛ ስብሰባውን የጀመረ ሲሆን በዚህ…
ዋዜማ- የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት (አልያም በፌደራሉ መንግሥቱ አጠራር ኦነግ-ሸኔ) እና የኢትዮጵያ መንግሥት፣ ባደረጓቸው ኹለት ዙር ድርድሮች ወደ ስምምነት ለመድረሰ ተቃርበው ነበር። በኹለተኛው ዙር ድርድር የመጨረሻ ሰዓት ላይ በተፈጠረ አለመግባባት፣ ተስፋ…
ዋዜማ – ከጥቂት ዓመታት በፊት ሀገሪቱ በቢሊየን የሚቆጠር ብድር አፈላልጋ በሀገሪቱ አስር የስኳር ፋብሪካዎችን ለመገንባትና ያሉትን ለማዘመን ስራ ጀምራ ነበር። የብዙዎቹ ግንባታ ተካሂዷል። የኦሞ ኩራዝ አካባቢ አራት ፋብሪካዎች 35 ቢሊየን…
ዋዜማ- ለተከታታይ አምስት ዓመታት ዝናብ በመስተጓጎሉ በተከሰተ አስከፊ ድርቅ ከ 300 ሺሕ በላይ የቦረና ዞን ነዋሪዎች ተፈናቅለው በመጠለያ ጣቢያዎች ይገኛሉ፡፡ ከእነዚሁ ተፈናቃዮች ግማሽ ያህሉ ሴቶች ናቸው፡፡ በዞኑ ትልቁ ወደ ሆነው…