በሸገር ከተማ ነዋሪዎች ያለካሳና ተለዋጭ ቦታ መኖሪያቸው እየፈረሰ ነው
ዋዜማ- በኦሮሚያ ክልል አዲስ በተዋቀረው ሸገር ከተማ መነ አቢቹና ሱሉልታ ክፍላተ ከተሞች፣ ለኮሪደር ልማት ተብሎ ከአስፋልት ዳር ግራና ቀኝ ያሉ የመኖሪያና የንግድ ቤቶች ያለምንም ካሳና ተለዋጭ እየፈረሱ በመሆኑ ከፍተኛ ስጋት…
ዋዜማ- በኦሮሚያ ክልል አዲስ በተዋቀረው ሸገር ከተማ መነ አቢቹና ሱሉልታ ክፍላተ ከተሞች፣ ለኮሪደር ልማት ተብሎ ከአስፋልት ዳር ግራና ቀኝ ያሉ የመኖሪያና የንግድ ቤቶች ያለምንም ካሳና ተለዋጭ እየፈረሱ በመሆኑ ከፍተኛ ስጋት…
ዋዜማ- ከትራፊክ ፖሊስ ክስ ቅጣት ጋር ለኦሮሚያ ሚሊሻ መዋቅር ድጋፍ በሚል ተጨማሪ 5 መቶ ብር በግዳጅ እንድንከፍል እየተገደድን ነው ሲሉ የተለያዩ አሽከርካሪዎች ቅሬታቸውን ለዋዜማ ተናግረዋል። ከተለያዩ የአገሪቱ ክፍል ወደ አዲስ…
ዋዜማ- በኦሮሚያ ክልል ከእርሻ መሬት ዓመታዊ ግብር ጋር ተዳብለው በሚመጡ ሌሎች ክፍያዎች ከአቅም በላይ ለሆነ ወጪ መዳረጋቸውን ዋዜማ ያነጋገረቻቸው አርሶ አደሮች ተናገሩ። አንድ የእርሻ መሬት ዓመታዊ ግብር መሬቱ መጠኑ ምንም…
ዋዜማ- የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የዞን አደረጃጀቱን መልሶ ለማዋቀርና ስያሜውንም ለመቀየር የሚያስችለው ጥናትና ውይይት እያደረገ መሆኑን ዋዜማ ያገኘችው መረጃ ያመለክታል። የዚህ የአስተዳደራዊ መዋቅር ማሻሻያ አንድ አካል የሆነው የወረዳና ቀበሌ አደረጃጀት…
ዋዜማ- በኦሮሚያ ክልል አዲስ በተዋቀረው ምስራቅ ቦረና ዞን ጎሮ ዶላ ወረዳ በተጠናቀቀው የትምህርት ዘመን ትምህርት ቤቶች ሙሉ ለሙሉ ትምህርት አለመስጠታቸውን ዋዜማ ተረድታለች። ከዞኑ እንደ አዲስ መዋቅር ጋር ተያይዞ በተማሪዎቹ…
ዋዜማ- የኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ ሃላፊ መስከረም ዲባባ ተፈርሞ ሰኔ 5 ቀን 2016 ዓ.ም በጻፈው ደብዳቤ መሰረት የገቢ ታሪፍ ክፍያ መክፈል ግዴታ መሆኑን ይጠቅሳል። ዋዜማ የተመለከተችው 32…
ዋዜማ- በኦሮሚያ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች ‘’ጋቸነ ሲርና’’ ወይም የሥርዓት ዘብ በሚል በበርካታ አካባቢዎች ነዋሪዎች “በግዳጅ” ወታደራዊ ሥልጠና እንዲወስዱ እያደረገ መሆኑን ዋዜማ ካሰባሰበችው መረጃ ተረድታለች። ዋዜማ ያነጋገረቻቸው በሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን…
ዋዜማ- የኢትዮጵያ አደጋ ሥጋት አመራር ኮሚሽን፣ በኢትዮጵያ በመጠለያ ጣቢያዎች የሚገኙ ተፈናቃዮችን ቁጥር አስመልክቶ የተባበሩት መንግሥታቱ የሰብዓዊ ጉዳዮች ማስተባበሪያ ቢሮ (ኦቻ)፣ ከሰሞኑ ያወጣውን ሪፖርት መቃወሙን ዋዜማ ተረድታለች። በመጠለያ ጣቢያ ውስጥ የሚኖሩ…
ዋዜማ- በኦሮሚያ ክልል ምሥራቅ ሸዋ ዞን አዳማ ከተማ ዛሬ ረቡዕ ሰኔ 26/2016 ዓ.ም አሮሬቲ እና ቶርበን ኦቦ ቀበሌዎች በነዋሪዎች ከተቀሰቀሰ ተቃውሞ ጋር ተያይዞ ከመንግሥት ኃይሎች በተተኮሰ ጥይት፣ የ 7 ሰዎች…
ዋዜማ- በኦሮሚያ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች ማዳበሪያ በበቂ ሁኔታ አለማግኘታችን በእጅጉ አሳስቦናል ሲሉ ዋዜማ ያነጋገረቻቸው አርሶ አደሮች ተናገሩ። በተለያዩ የኦሮሚያ አካባቢዎች በተለይም በምዕራብ ሸዋ፣ በአርሲና ባሌ አካባቢ ያሉ አርሶ አደሮችም በተመሳሳይ…