Tag: OPDO

በአዲስ አበባ ዙርያ ያሉ አምስት ከተሞችን ያቀፈ”ሸገር ከተማ” የሚል ስያሜ ያለው የከተማ አስተዳደር  ሊቋቋም ነው

ከተሞቹም በአንድ ከንቲባ ይመራሉ ዋዜማ – በአዲስ አበባ ዙርያ ያሉ የፊንፊኔ ዙርያ ልዩ ዞን ስር የነበሩ ሰበታ ፣ ቡራዩ ፣ ለገጣፎ ለገዳዲ ፣ ሱሉልታ እና ገላን ከተሞችን በአንድ ያቀፈ “ሸገር…

የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ኦነግ ሸኔን ከህዝብ ለመነጠል ያስችላል ያለውን ዘመቻ ጀመረ

ዋዜማ ራዲዮ- የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በምስራቅ እና ምዕራብ ወለጋ አካባቢ ኦነግ ሸኔ በስፋት በሚንቀሳቀስባቸው አካባቢዎች የፈረሰውን መንግስታዊ መወቃር ለመመለስ እና ቡድኑን ከህዝብ ይነጥልልኛል ያለውን አዲስ የዘመቻ እንቅስቃሰሴ መጀመሩን ዋዜማ ከክልሉ…

ባልደራስ ፓርቲ አንድ የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት አባል ከአባልነት እንዲነሱ ምርጫ ቦርድ ትብብር እንዲያደርግ ያቀረበውን ጥያቄ ቦርዱ ውድቅ አደረገ

ዋዜማ ራዲዮ- ባልደራስ ፓርቲ አንድ የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት አባል ከአባልነት እንዲነሱ ምርጫ ቦርድ ትብብር እንዲያደርግ ያቀረበውን ጥያቄ ቦርዱ ውድቅ ማድረጉን ዋዜማ ስምታለች። ምርጫ ቦርድ የአዲስ አበባ ምክር ቤት…

የሐጫሉ ሁንዴሳ ግድያ ተጠርጣሪዎች ወንጀሉን አልፈፀምንም አሉ

ዋዜማ ራዲዮ- የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 1ኛ የህገመንግስት እና ፀረ-ሽብር ጉዳዮች ችሎት ከአርቲስት ሃጫሉ ሁንዴሳ ግድያ ጋር ቀጥተኛ ግንኙነት አላቸው በሚል ክስ የተመሰረተባቸውን የጥላሁን ያሚ፣ ከበደ ገመቹ፣ አብዲ…

ብልፅግና ፓርቲ ራሱን “ከመሀል ሰፋሪዎች” የማፅዳት ዘመቻ ሊጀምር ነው

ዋዜማ ራዲዮ- በኦሮምያ ክልል የድምፃዊ ሀጫሉ ሁንዴሳን መገደል ተከትሎ ከፍተኛ ተቃውሞና የፀጥታ መደፍረስ መከሰቱ ይታወቃል። ክስተቱን ተከትሎ የኦሮሚያ ብልፅግና ፓርቲ ራሱን “ከመሀል ሰፋሪዎች” ለማፅዳት አስቸኳይ ስብሰባ እያዘጋጀ መሆኑንና በግምገማ የሚለዩትን…

የደረቶ ተፈናቃዮች!

ዋዜማ ራዲዮ- ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ በበጀት አመቱ የመጨረሻው የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ስብሰባ ላይ ተገኝተው በሰጡት ማብራሪያ ላይ በተለያየ ምክንያት ከቀያቸው የተፈናቀሉ ዜጎችን የመመለሱ ስራ እጅግ አመርቂ ነው ብለው…

የኦሮሚያ ክልል መንግስት የዞንና የወረዳ አመራሮቹን ሊቀይር ነው

ዋዜማ ራዲዮ- የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በሚያስተዳድራቸው ሁለት መቶ ያህል ወረዳዎች እና 20 የዞን አስተዳደሮች በሀላፊነት ያስቀመጣቸውን አመራሮች በአዳዲስ ለመተካትና አንዳንዶቹንም በአዲስ ሀላፊነት ለመሾም እየተዘጋጀ መሆኑ ተሰማ። ዋዜማ ለጉዳዩ ቅርበት ካላቸው…

ከሶማሌ ክልል የተፈናቀሉ የኦሮሞ ተወላጆችን በአዲስ አበባና ዙሪያዋ በቋሚነት ለማስፈር ግንባታ ተጀመረ

ዋዜማ ራዲዮ- ከሶማሌ ክልል የተፈናቀሉ የኦሮሞ ተወላጆችን በአዲስ አበባና ዙሪያዋ በቋሚነት ለማስፈር በየከተማው ቦታዎች እንቅስቃሴ እየተደረገ ነው። በ2009 አ.ም መጨረሻና በ2010 አ.ም መጀመርያ በኦሮምያና በሶማሌ ክልል አዋሳኝ አካባቢዎች በተነሳ ግጭት…

በምዕራብ ኦሮምያ በነበረው ሁከት ተሳትፈዋል የተባሉ የመንግስት አመራሮች እየተመረመሩ ነው

ዋዜማ ራዲዮ- በምዕራብ ኦሮምያ ዞኖች ባለፉት ወራት በነበረው የፀጥታ ቀውስ ሀላፊነታቸውን አልተወጡም ተሳትፎም አድርገዋል ተብለው የተጠረጠሩ አንድ መቶ ያህል የክልሉ አመራሮችና የፀጥታ አካላት ላይ ምርመራ እየተካሄደ ሲሆን ስምንት መቶ የሚጠጉ…

የፀጥታ ተቋማትን ሁሉ በአንድ ሚኒስቴር መስሪያ ቤት ስር መጠርነፍ ለምን አስፈለገ?

ዋዜማ ራዲዮ- ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አሕመድ ሥልጣን ከያዙ ወዲህ ሁለተኛው የሆነውን ካቢኔያቸውን ሰሞኑን አዋቅረዋል፡፡ ከዚሁ ጋርም የሥራ አስፈጻሚውን ሥልጣንና ተግባር የሚወስነው አዋጅ ተሻሽሏል፡፡ በርግጥ የሚንስቴር መስሪያ ቤቶችን አወቃቀር መቀየር አዲስ…