Tag: OLF

የመንግስት አካላት ላይ እርምጃ ለመውሰድ ሲነቀሳቅሱ ነበር በተባሉ 7 የሸኔ አባላት ላይ ክስ ተመሰረተ

ዋዜማ ራዲዮ- የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ ትናንት በተፈሪ ገረቦሼ፣ያደሳ ዮሴፍ ፣ቡርቃ ኩመራ፣መሀመድ ኢሳ ፣ኤፍሬም ኢያሱ፣ አብዲ ድሪባ እና መርጋ ጉታ ላይ የመሰረተውን የሸብር ወንጀል ክስ በፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ…

ቅዱስ ሲኖዶሱ በዛሬው አስቸኳይ ጉባኤው በሶስት ጉዳዮች ላይ ይወያያል

የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዐተ ጉባኤ በሦሰት ዐበይት ጉዳዮች ጥልቀት ያለው ውይይት አድርጎ የመፍትሄ ውሳኔዎችን እንደሚያሳልፍ ብፁዕ አቡነ ዮሴፍ ለዋዜማ ሬዲዮ ገልጸዋል፡፡ ዋዜማ ራዲዮ- የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቋሚ ሲኖዶስ በ24/12/2011…

የኦሮሞ ነፃነት ግንባር (ኦነግ) ወታደራዊ ክንፍ ራሱን ከፖለቲካ አመራሩ አገለለ፣ መንግስትን በሀይል እፋለማለሁ ብሏል

ዋዜማ ራዲዮ -የኦሮሞ ነፃነት ግንባር (ኦነግ) ወታደራዊ ክንፍ ከማናቸውም የኦነግ የፖለቲካ አመራሮች ጋር አብሮ እንደማይሰራ በማስታወቅ ከእንግዲህ በስልጣን ላይ ያለውን መንግስት በሀይል ለመፋለም መወሰኑን አስታውቋል። የወታደራዊ ክንፉ አመራሮች ለዋዜማ እንደገለፁት…

ሁለት የኦነግ አንጃዎች በተመሳሳይ ስያሜ ለምርጫ ቦርድ የዕውቅና ጥያቄ አቀረቡ

ዋዜማ ራዲዮ- የኦሮሞ ነፃነት ግንባር አንጃዎች ምርጫ ቦርድ ዕውቅና ስጥቶ እንዲመዘግባቸው ማመልከቻ ማስገባታቸውን ዋዜማ ራዲዮ ያገኘችው መረጃ ያመለክታል። አመልካቾቹ በዳውድ ኢብሳ የሚመራው ኦነግና በቅርቡ ከድርጅቱ ያፈነገጡ ግለሰቦች የተካተቱበት አዲስ የተመሰረተው…

ወደ ቤልጂየም እየተጓጓዘ የነበረ አራት መቶ ኩንታል ቡና ኦሮሚያ ውስጥ በታጣቂዎች ተዘረፈ

ዋዜማ ራዲዮ- አምስት ሚሊየን ብር (ከ173 ሺህ ዶላር በላይ) የሚያወጣና ወደ ቤልጂየም ለመላክ እየተጓጓዘ ያለ ቡና በኦሮምያ ክልል ምስራቅ ሸዋ ዞን ተዘረፈ። ኩሩ ኢትዮጵያ (Kuru Ethiopia Coffee Development PLC) በተባለ…

በምዕራብ ኦሮምያ በነበረው ሁከት ተሳትፈዋል የተባሉ የመንግስት አመራሮች እየተመረመሩ ነው

ዋዜማ ራዲዮ- በምዕራብ ኦሮምያ ዞኖች ባለፉት ወራት በነበረው የፀጥታ ቀውስ ሀላፊነታቸውን አልተወጡም ተሳትፎም አድርገዋል ተብለው የተጠረጠሩ አንድ መቶ ያህል የክልሉ አመራሮችና የፀጥታ አካላት ላይ ምርመራ እየተካሄደ ሲሆን ስምንት መቶ የሚጠጉ…

የኦሮሞ ነፃነት ግንባር በሁለት አቅጣጫ በመንግስት ላይ ጥቃት ሰነዘርኩ አለ

ዋዜማ ራዲዮ- የኦሮሞ ነፃነት ግንባር ባለፉት ቀናት በደቡብ ምዕራብ ሞያሌ እና በምዕራብ ወለጋ አካባቢዎች በመንግስት ወታደሮች ላይ ጥቃት አድርሻለሁ ሲል አስታወቀ። በአስመራ ዋና መቀመጫውን ያደረገው የኦሮሞ ነፃነት ግንባር የማዕከላዊ ኮሚቴ…