Tag: OLF

የኦሮሞ ነፃነት ጦር በመንግስት “ኦነግ ሸኔ” ተብሎ መጠራቱን እንደማይቀበል አስታወቀ

ዋዜማ- በመንግስትና በ”ኦሮሞ ነፃነት ጦር” መካከል ነገ የሚጀመረውን ድርድር አስመልክቶ አማፂው ባወጣው መግለጫ ያቀረባቸው ሁሉም የድርድር ቅድመ ሁኔታዎች “ተቀባይነት ማግኘቱን” አስታውቋል። አማፂው የኦሮሞ ነፃነት ጦር እንዳለው ድርድሩ በሶስተኛና ገለልተኛ ወገን…

በኦነግ ሸኔ የታገቱ ባልደረቦቻቸውን ተደራድረው ለማስለቀቅ የሞከሩ ሰራተኞች በኦሮሚያ ፖሊስ ታሰሩ

ዋዜማ ራዲዮ- በኦሮሚያ ክልል ጫንጮ ከተማ ከሚሰሩበት የኢትዩ ሲሚኒቶ ፋብሪካ 3 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በድንጋይ ማውጫ ካምፕ በስራ ላይ የነበሩና በኦነግ ሸኔ ታጣቂዎች ታግተው ከተወሰዱት 27 የፋብሪካው ሰራተኞች 18ቱ…

የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ኦነግ ሸኔን ከህዝብ ለመነጠል ያስችላል ያለውን ዘመቻ ጀመረ

ዋዜማ ራዲዮ- የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በምስራቅ እና ምዕራብ ወለጋ አካባቢ ኦነግ ሸኔ በስፋት በሚንቀሳቀስባቸው አካባቢዎች የፈረሰውን መንግስታዊ መወቃር ለመመለስ እና ቡድኑን ከህዝብ ይነጥልልኛል ያለውን አዲስ የዘመቻ እንቅስቃሰሴ መጀመሩን ዋዜማ ከክልሉ…

ከሦስት ወራት በፊት የታሰሩት የአሶሴትድ ፕሬስ ጋዜጠኞች ለመጀመሪያ ጊዜ ፍርድ ቤት ቀረቡ

ዋዜማ ራዲዮ- ኅዳር 19፣ 2014 ዓ.ም ፌደራል ፖሊስ ያሰራቸው ሁለት የአሶሴትድ ፕሬስ ጋዜጠኞች ረቡዕ’ለት ለመጀመሪያ ጊዜ በአራዳ የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ቀርበው ዘጠኝ ተጨማሪ የምርመራ ቀናት ተፈቅዶባቸዋል። በዕለቱ ችሎት የቀረቡት…

ኦፌኮ በአመራር አባላቱ መካከል በተፈጠረ አለመግባባት ህልውናው አደጋ ላይ ወድቋል

ዋዜማ ራዲዮ- የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ ፓርቲ (ኦፌኮ) አመራርሮች መካከል እየተካረረ የመጣው ልዩነት የፓርቲውን ቀጣይነት አደጋ ላይ መጣሉን ዋዜማ ካነጋገረቻቸው የድርጅቱ አመራር አባላት ተረድታለች። ኦፌኮ ከኦሮሞ ነጻነት ግንባር (ኦነግ) ጋር ስትራቴጂካዊ…

በምስራቅ ወለጋ ሆሮጉድሩ ዞን ዘጠኝ ሰዎች በታጣቂዎች ተገደሉ

ዋዜማ ራዲዮ- በምስራቅ ወለጋ ሆሮጉድሩ ዞን ኢሙር ወረዳ ልዩ ቦታው ኢላሞ የተባለ አካባቢ ሰዎች በታጣቂዎች መገደላቸውን አካባቢው ነዋሪዎች ለዋዜማ ተናገሩ፡፡ እሁድ አመሻሽ ላይ “የኦነግ ሸኔ” ናቸው ያሏቸው ታጣቂዎች ወደ አካባቢው…

የመንግስት አካላት ላይ እርምጃ ለመውሰድ ሲነቀሳቅሱ ነበር በተባሉ 7 የሸኔ አባላት ላይ ክስ ተመሰረተ

ዋዜማ ራዲዮ- የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ ትናንት በተፈሪ ገረቦሼ፣ያደሳ ዮሴፍ ፣ቡርቃ ኩመራ፣መሀመድ ኢሳ ፣ኤፍሬም ኢያሱ፣ አብዲ ድሪባ እና መርጋ ጉታ ላይ የመሰረተውን የሸብር ወንጀል ክስ በፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ…

ቅዱስ ሲኖዶሱ በዛሬው አስቸኳይ ጉባኤው በሶስት ጉዳዮች ላይ ይወያያል

የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዐተ ጉባኤ በሦሰት ዐበይት ጉዳዮች ጥልቀት ያለው ውይይት አድርጎ የመፍትሄ ውሳኔዎችን እንደሚያሳልፍ ብፁዕ አቡነ ዮሴፍ ለዋዜማ ሬዲዮ ገልጸዋል፡፡ ዋዜማ ራዲዮ- የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቋሚ ሲኖዶስ በ24/12/2011…