ሕወሓት ህጋዊነቱ እንዲመለስለት ለምርጫ ቦርድ ያቀረበው ጥያቄ ውድቅ ተደረገ
ዋዜማ ~ የኢትዬጵያ ምርጫ ቦርድ – ሕጋዊ ሰውነቱ እንዲመለስለት ከህወሓት የቀረበለትን ጥያቄ ውድቅ ማድረጉን አስታወቀ ፡፡ ቦርዱ የቀረበለትን ጥያቄ ውድቅ ያደረገው ሕወሃት ከምዝገባ ያሰረዘውን “ሐይልን መሰረት ያደረገ የአመፅ ተግባር ላይ…
ዋዜማ ~ የኢትዬጵያ ምርጫ ቦርድ – ሕጋዊ ሰውነቱ እንዲመለስለት ከህወሓት የቀረበለትን ጥያቄ ውድቅ ማድረጉን አስታወቀ ፡፡ ቦርዱ የቀረበለትን ጥያቄ ውድቅ ያደረገው ሕወሃት ከምዝገባ ያሰረዘውን “ሐይልን መሰረት ያደረገ የአመፅ ተግባር ላይ…
ዋዜማ- በደቡብ ብሄር ብሄረሰቦች እና ህዘቦች ክልላዊ መንግሥት ሥር በሚገኙ ስድስት ዞኖች ማለትም ኮንሶ፣ ደቡብ ኦሞ፣ ወላይታ፣ ጋሞ ፣ ጌዴኦ፣ ጎፋ እና አምስት ልዩ ወረዳዎች ቡርጂ፣ ባስኬቶ፣ አሌ፣ አማሮ፣ ዲራሼ…
ዋዜማ -በደቡብ ክልል ስር የሚገኙ 6 ወረዳዎች በኢትዮጵያ አስራ ሁለተኛ ክልል ለመሆን ላቀረቡት ጥያቄ ህዝበ ውሳኔ ያደርጋሉ፡፡ ይህን ለማስፈፀምም 541 ሚሊየን ብር ያስፈልገኛል ሲል የኢትዮጰያ ምርጫ ቦርድ መንግስትን ጠይቋል፡፡ መንግስት…
ዋዜማ ሬዲዮ -የኢትዮጵያ ምርጫ፣ የፖለቲካ ፓርቲዎች ምዝገባ እና የምርጫ ስነ-ምግባር አዋጅ ቁጥር 1162 አንቀጽ 8 ስለ ማሟያ ምርጫ ያትታል። በዚህ አንቀጽ ከተካተቱት ሁለት የማሟያ ምርጫ ማድረጊያ መንገዶች አንዱ በማንኛውም ምክንያት…
ዋዜማ ራዲዮ- የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ፓርቲዎች ጠቅላላ ጉባኤ እንዲያከናውኑ ያስቀመጠው ቀነ ገደብ ሊጠናቀቅ ዛሬን ጨምሮ ሶስት ቀን ቀርቶታል። ይሁንና ዋዜማ ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ እንደሰማችው እስካሁን ጠቅላላ ጉባኤአቸውን ያካሄዱት…
ዋዜማ ራዲዮ- የብልጽግና ፓርቲ የመጀመሪያውን የፓርቲውን ጠቅላላ ጉባኤ ከመጋቢት 2 እስክ 4 2014 ዓ.ም ለማድረግ ፕሮግራም መያዙን ዋዜማ ሰምታለች። የፓርቲው ስራ አስፈፃሚ ምክርቤት ያካቲት 16 እና 17: 2014 ዓ.ም እያካሄደ…
[ዋዜማ ራዲዮ] የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ጠንካራ ውስጣዊና ውጫዊ ጫናዎች ተጋርጠውትበታል። የዋዜማ ምንጮች እንድሚሉት ከአምስቱ የቦርዱ አባላት አንዱ የሆኑት ጌታሁን ካሳ (ዶ/ር) የሥራ መልቀቂያ ማቅረባቸው የውስጣዊ ፈተናዎቹ ትልቅ ማሳያ ተደርጎ…