Tag: Meles Zenawi

ወይዘሮ አዜብ መስፍን ከሀገር ወጡ

ዋዜማ ራዲዮ -የቀድሞው ጠቅላይ ሚንስትር ባለቤትና የሕወሓት ከፍተኛ አመራር የነበሩት ወይዘሮ አዜብ መስፍን ባለፈው ሳምንት ከኢትዮጵያ መውጣታቸውንና ከዚህ በኋላ ኑሯቸውን በውጪ ለማድረግ እንዳቀዱ ዋዜማ ያገኘችው መረጃ ያመለክታል። ወ/ሮ አዜብ ለረጅም…

የጤፍ የባለቤትነት መብት ላይ የመለስ ዜናዊ ሚና ምን ነበር?

ዋዜማ ራዲዮ- የጤፍን የባለቤትነት ጉዳይ በተመለከተ ከሰሞኑ ግር የሚያሰኙ ዘገባዎች በተለያዩ የመገናኛ ብዙሀንና በማህበራዊ ሚዲያ ተሰራጭቷል። የመንግስት የመገናኛ ብዙሀን ሳይቀር የጤፍ የባለቤትነት መብት በህግ ለኢትዮጵያ ተረጋገጠ፣ ባለቤትነታችን ተመለሰ ሲሉ ዘግበዋል።…

ግዙፉ የመለስ ዜናዊ አካዳሚ ግንባታ ተጀመረ፡፡

ከትናንት ጀምሮ በአካባቢው የሚገኙ ይዞታዎች በጥድፊያ እየፈረሱ ነው፡፡ ግንባታው ከአንድ ቢሊዮን ብር በላይ ይፈጃል ዋዜማ ራዲዮ- በቦሌ ክፍለ ከተማ በተለምዶ 24 በሚባለው ሰፈር ከመገናኛ ወደ ኢምፔሪያል የሚወስደውን ቀለበት መንገድ ታኮ…

የመለስ ዜናዊ ግለታሪክን ከፍ አድርጎ የሚያወሳ መጽሐፍ ታተመ

ዋዜማ ራዲዮ-ቼምበር ማተሚያ ቤት የታተመና የጊዮርጊስ ቢራ ስፖንሰር ያደረገው የመለስ ግለታሪክን የሚያወሳ መጽሐፍ ዛሬ ረፋዱ ላይ ለአንባቢ ቀርቧል፡፡ የመጽሐፉ ዋጋ አንድ መቶ ብር ሲሆን የገጹ ብዛት ግን 189 ብቻ ነው፡፡…

መጪው ጊዜ ከኢህአዴግ ጋር…… (ክፍል ሶስት)

የመለስን ሞት ተከትሎ መጪው ጊዜ ለገዢው ፓርቲ ኢህአዴግ የተደበላለቀ ሥዕልን ያሳያል። የፓርቲው አመራሮች ግን በፓርቲው ውስጥ ያተጋረጡ ስጋቶችን በመሸፋፈን በጥገናዊና እርባና በሌለው ግምገማ “እየፈታነው ነው” የሚል ስዕል በአባለቱና በህዝቡ ዘንድ…

የመለስ ራዕይ- በሰምሀል ወይስ በካጋሜ?

የቀድሞውን ጠሚር ለመዘከር በሩዋንዳ ኪጋሊ ‘ልማታዊ መንግስትና ዴሞክራሲ’  በሚል ርዕስ በተደረገ ሲምፖዚየም ላይ የሩዋንዳው ፕሬዝዳንት ኮከብ ነበሩ። ለምን አትሉም? በመለስ ‘ቆሌ’ የሚፈውሱት የቤት ጣጣ ነገር ነበረባቸው። የሟቹ ጠ/ሚ/ር ልጅ ሰምሀል…

Meles legacy on the Ethiopian Economy, PART 3

የቀድሞው ጠ/ሚ/ር መለስ ዜናዊ ስም ተደጋግሞ የሚነሳበት (በተለይ በደጋፊዎቻቸው) የኢትዮጵያን ኢኮኖሚ “ከተንኮታኮተበት አንስተውታል” የሚል ነው። ተንታኞች ግን -የመለስ የኢኮኖሚ መርህ ሀገሪቱን በዘላቂነት ከድህነት የሚያላቅቅ አይደለም ይላሉ፣ ይልቁንም መለስ ኢኮኖሚውን “ለአፈና…

መለስ ዜናዊ፣በዋዜማ እይታ -The Enigma of Meles Zenawi (Part 2)

“ሰውየው ኢትዮጵያዊነትን የሚዐየፍ፣ሀገሪቱን ወደማትወጣው አዘቅት የጨመረ በወንጀል መጠየቅ የነበረበት” የሚሉ አሉ። ሌሎች “ባለ ራእይ፡ የልማት ጀግና ሀገሪቱን ከወደቀችበት ያነሳ የህዳሴ ፋና ወጊ”.. ወዘተ እያሉ ያሞካሹታል። ለመሆኑ እውነተኛው የመለስ መገለጫ፣ ስብእናና…

መለስ ዜናዊ፣በዋዜማ እይታ-The Enigma of Meles Zenawi-part 1

“ሰውየው ኢትዮጵያዊነትን የሚዐየፍ፣ሀገሪቱን ወደማትወጣው አዘቅት የጨመረ በወንጀል መጠየቅ የነበረበት” የሚሉ አሉ። ሌሎች “ባለ ራእይ፡ የልማት ጀግና ሀገሪቱን ከወደቀችበት ያነሳ የህዳሴ ፋና ወጊ”.. ወዘተ እያሉ ያሞካሹታል። ለመሆኑ እውነተኛው የመለስ መገለጫ፣ ስብእናና…