MZየቀድሞው ጠ/ሚ/ር መለስ ዜናዊ ስም ተደጋግሞ የሚነሳበት (በተለይ በደጋፊዎቻቸው) የኢትዮጵያን ኢኮኖሚ “ከተንኮታኮተበት አንስተውታል” የሚል ነው። ተንታኞች ግን -የመለስ የኢኮኖሚ መርህ ሀገሪቱን በዘላቂነት ከድህነት የሚያላቅቅ አይደለም ይላሉ፣ ይልቁንም መለስ ኢኮኖሚውን “ለአፈና አገዛዝ ጥበብ ሲጠቀምበት” ነበር ሲል ያከሳሉ።ያድምጡ፣ ያጋሩ!