Kagame and HMD
የቀድሞውን ጠሚር ለመዘከር በሩዋንዳ ኪጋሊ ‘ልማታዊ መንግስትና ዴሞክራሲ’  በሚል ርዕስ በተደረገ ሲምፖዚየም ላይ የሩዋንዳው ፕሬዝዳንት ኮከብ ነበሩ። ለምን አትሉም? በመለስ ‘ቆሌ’ የሚፈውሱት የቤት ጣጣ ነገር ነበረባቸው። የሟቹ ጠ/ሚ/ር ልጅ ሰምሀል መለስም በሲምፖዚየሙ ላይ ተገኝታ ለመሪዎቹ ጥያቄዋን ወርውራለች። የሰምሀል በአባቷ ሶስተኛ ሙት አመት መታደም ከቤተሰባዊ ወግነቱ ባሻገር የሚነግረን ነገር ይኖር ይሆን? የሚከተለውን ዘገባ አዘጋጅተናል።