የቃሊቲ እህቶቻችን
አስደንጋጭና ዘግናኝ የሰብዓዊ መብት ጥሰት የተጋፈጡ ብሎም የሞት ፍርዳቸውን የሚጠባበቁ እህቶቻችንን ተዋወቋቸው። አለማቀፍ የሴቶችን ቀን ስናስብ ስለነዚህ እህቶችስ ምን እንላለን? ዋዜማ ከኢትዮዽያ የስብዓዊ መብት ፕሮጀችት ጋር በመተባበር ያሰናዳነውን እነሆ አድምጡት
አስደንጋጭና ዘግናኝ የሰብዓዊ መብት ጥሰት የተጋፈጡ ብሎም የሞት ፍርዳቸውን የሚጠባበቁ እህቶቻችንን ተዋወቋቸው። አለማቀፍ የሴቶችን ቀን ስናስብ ስለነዚህ እህቶችስ ምን እንላለን? ዋዜማ ከኢትዮዽያ የስብዓዊ መብት ፕሮጀችት ጋር በመተባበር ያሰናዳነውን እነሆ አድምጡት
በአፋኝነቱና በከፋ የሰብዓዊ መብት ረገጣ የሚታወቀው የኢትዮጵያ መንግስት የመንግስታቱ ድርጅት የሰብዓዊ መብት ምክር ቤት ምክትል ፕሬዝዳንት በመሆን ተመርጧል ከሰሞኑ። ሁኔታው አስገራሚም አሳዛኝም ገፅታ አለው። ለመሆኑ የመንግስታቱ ድርጅት የሰብዓዊ መብት ምክር…
(ልዩ ዝግጅት) ዛሬ አለማቀፍ የሰብዓዊ መብቶች ቀን ታስቦ ይውላል። የግፍ ፅዋ ሞልቶ በፈሰሰባት ኢትዮዽያ ዛሬም ነገም ሰው በመሆናችን ስለሚገቡን መሰረታዊ መብቶቻችን መከበር እንጮሀለን። በግፍ ታስረው ስቃይ እየተፈፀመባቸው ያሉ ወገኖቻችንን ድምፅ…
የዞን ዘጠኝ ጦማርያን መፈታትን ተከትሎ በኢትዮዽያ ውህኒ የሚማቅቁ ሌሎች ጋዜጠኞች ጉዳይ ተገቢውን ትኩረትና ድጋፍ እንዳላገኘ የሚያመላክቱ ፍንጮች እየታዩ ነው። አለም አቀፍ ተቋማትም ሆኑ የመብት ተቆርቋሪ ወዳጆች ስለ ቀሪዎቹ ታሳሪዎች አስታዋሽ…
30 ኛውን የተባበሩት መንግስታት የሰብአዊ መብቶች ምክርቤት መደበኛ መርሃ ግብር በማስመልከት ተዘጋጅቶ በነበረው ኢትዮጵያን የሚመለከት የጎንዮሽ ጉባዔ ላይ ተሳታፊ የነበሩ የኢትዮጵያ መንግስት ተወካዮች ጉባዔውን ረግጠው ወጡ። ራሳቸውን በስም ያላስተዋወቁት እነዚሁ…
በኢትዮጵያ ደቡብ ኦሞ ዞንና ጋምቤላ ክልል በመሬት ወረራና የመንግስት ግዙፍ ልማት ፕሮጀክቶች ሳቢያ በሚደርሰው መፈናቀል ምክንያት የተለያዩ ብሄረሰቦች ለመፈናቀልና ሰብዓዊ መብት ጥሰት እንደሚደርስባቸው መነገር ከጀመረ ቆይቷል፡፡ በተለይ በጋምቤላ ክልል ሰፋፊ…