Tag: Human Rights

መንግስት በእስረኞች መፍታትና አለመፍታት ጉዳይ መግባባት ተስኖታል

ዋዜማ ራዲዮ- ገዥው ፓርቲ የተወሰኑ እስረኞችን ለሀገራዊ መግባባት ስል እፈታለሁ ማለቱን ተከትሎ በደህንነት መስሪያ ቤቱና በፍትህ አካላት እንዲህም በፖለቲካ ድርጅቶቹ መካከል የከረረ አለመግባባት መከሰቱን ለጉዳዩ ቅርብ የሆኑ ምንጮች እየተናገሩ ነው።…

በነገራችን ላይ : ኢህአዴግ እነማንን ይፈታል?

ዋዜማ ራዲዮ- ገዥው ፓርቲ ለዓመታት ሲወገዝበት የነበረውን ተቀናቃኞቹንና ትችት የሰነዘሩበትን ለማሰቃየት የሚጠቀምበትን የማዕከላዊ እስር ቤት ዝግቶ ወደ ሙዚየምነት ለመለወጥ መዘጋጀቱን ይፋ አድርጓል። የፖለቲካ እስረኞችንም እፈታለሁ ሲል ቃል ገብቷል። በርካቶች የድርጅቱን…

ወህኒ የሚገኘው ኡስታዝ አህመዲን ጀበል የጤና ሁኔታ አሳሳቢ ደረጃ ላይ በመድረሱ ህክምና እንዲፈቀድለት ቤተሰቦቹ እየወተወቱ ነው

“አስቸኳይ ህክምና ለአህመዲን ጀበል አሁኑኑ” በሚል የፌስቡክና የትዊተር ዘመቻ ይካሄዳል ዋዜማ ራዲዮ- ሀያ ሁለት ዓመታት እስር ተፈርዶበት ወህኒ የሚገኘው ኡስታዝ አህመዲን ጀበል የጤና ሁኔታ አሳሳቢ ደረጃ ላይ በመድረሱ ህክምና እንዲፈቀድለት…

እነዚህ ሴቶች!

ዋዜማ ራዲዮ- አስገድዶ መድፈር፣ ጉንተላ በስራና በትምህርት ቦታ እኩል አለመታየት ብሎም መገለል የበርካታ ሴቶች ፈተና ነው። የጋበዝናቸው ሴቶች ስለነዚህ ጉዳዮች ማህበረሰቡ አንድ ነገር ማድረግ አለበት ባይ ናቸው። የችግሩ የመጀመሪያ መፍትሄ…

የሰው ህይወት የጠፋበት ግጭት እንዲጣራ አሜሪካ ጠየቀች

  [ዋዜማ ራዲዮ] በ2009 ኢሬቻ በዓል አከባበር ላይ የኦሮሞ ባህላዊ ልብስ የለበሱ የደህንነት ሰዎች ወደ ህዝቡ በዘፈቀደ ሲተኩሱ እንደነበረ እማኞችን ጠቅሶ አለማቀፉ የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ሂውማን ራይትስ ዎች በሪፖረቱ አጋለጠ።…

ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ የ2017 የዓለም የፕሬስ ነፃነት ጀግና ሆኖ ተመረጠ

ዋዜማ ራዲዮ- ዛሬ ሚያዚያ 17 ቀን 2009 ዓ.ም አለም አቀፍ ፕሬስ ኢንስቲትዩት ከቪየና በወጣው መግለጫ መሰረት እስክንድር ነጋ የግል ህይወታቸውን መስዋዕት በማድረግ ለንግግር ነፃነት የጎላ አሰተዋፅዎ ያበረከቱ ጋዜጠኞችን ለማክበር እና…

ኢትዮዽያ ፈቃድ የሌላቸው ዜጎቿ ሳዑዲ አረቢያን ለቀው እንዲወጡ አዘዘች

ዋዜማ ራዲዮ- የሳውዲ አረብያ መንግስት በሀገሪቱ የሚኖሩ እና ህጋዊ ወረቀት የሌላቸው ሰዎች ሀገሪቱን በ90 ቀናት ውስጥ ለቀው እንዲወጡ ባስቀመጠው ቀነ ገደብ መሰረት ኢትዬጵያዊያን የማይወጡና በእድሉ የማይጠቀሙ ከሆነ ከሚገጥማቸው ችግርና በሳውዲ…

“ቃሊቲ” የተሰኘ ተውኔት በስዊድን ለመድረክ በቃ

ዋዜማ ራዲዮ-ቀደም ብለው ተመዝግበው በትያትሩ የልምምድ አዳራሽ መቀመጫ ለማግኘት የታደሉ እድምተኞች በእንግዳ መቀበያው አዳራሽ ሞልተው የልምምዱን መጀመር ይጠብቃሉ። የትያትሩ አዘጋጅ ከልምምዱ መጀመር ቀደም ብለው ወደ እንግዳ መቀበያው አዳራሽ በመምጣት ለታዳሚዎቹ…

የመኢአድ “ሊቀመንበር” ማሙሸት አማረ በመንግስት የፀጥታ ሀይሎች ተይዞ ታሰረ

ዋዜማ ራዲዮ – የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት “ሊቀመንበር” ማሙሸት አማረ በመንግስት የፀጥታ ሀይሎች ተይዞ ታሰረ። አቶ ማሙሸት የተያዘው ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በገጠመው የጤና እክል ሳቢያ በሰሜን ሸዋ አካባቢ ሸንኮራ ዮሀንስ…