Tag: Hacking Team

የምስጢር ውስልትናው መንደር እየታመሰ ነው-ስምዎን ይፈልጉ

ከትዳራቸው ውጪ ለሚወሰልቱ አገልግሎት ሲሰጥ የከረመው አሽሊ ማዲሰን የተባለ ድረገፅ በመጠለፉ በርካቶች ሰው “መሳይ በሸንጎ” የሚስብላቸውና ገመናቸውን አደባባይ ያዋለ ክስተት ተፈጥሯል። 40 ሚሊየን የሚቆጠሩ ደንበኞች የስም ዝርዝርና የክሬዲት ካርድ መረጃ ይፋ…

የፍሬወይኒ ጠበሳ!

 የፍሬወይኒ ጠበሳ!  ባለጋሜው እንትና፣  ሰው የላከልህን መስፈንጠሪያ (ሊንክ) ሁሉ ዐይንህን ሳታሽ፣ ባልበላ አንጀትህ ክሊክ እያደረክ መክፈት የምታቆመው መቼ ነው? የእንትን ድረ ገጽም ቢሆን እኮ መጠንቀቅ አለብህ! ጌታዬ፣ ድረ ገጾች (መስፈንጠሪያዎች)…

የሃኪንግ ቲም መጠለፍ የኢትዮዽያን የስለላ አቅም ይገታው ይሆን?

በቅርቡ ለኮምፒውተር ስለላ የሚውል ቴክኖሎጂ ሲያቀርብ የነበረው ሀኪንግ ቲም የራሱና የደንበኞቹ ሚስጥር ከተጋለጠ በኋላ የተማርናቸው ብዙ ጉዳዮች አሉ። መዝገቡ ሀይሉ ቢታሰብባቸው ያላቸውን የሀኪንግ ቲምን መረጃ ተንተርሶ ይነግራችኋል። አድምጡት

“የኢትዮዽያ የብየነ መረብ ደህንነት ተቋም INSA ገልቱ መስሪያቤት ነው “

የኢትዮዽያ የብየነ መረብ ደህንነት ተቋም ወይም በፈረንጁ ቃል INSA ገልቱ መስሪያቤት ነው ሲል የራሱ የስለላ ሸሪክ ወነጀለው። ኢንሳ የኢሳት (ESAT) ማኔጂንግ ዳይሬክተር ነዐምን ዘለቀን ለማጥመድ ብዙ መድከሙን የሚጠቁም መረጃ ይፋ…