Tag: Ginbot 7

የነ አንዳርጋቸው ፅጌ ሌላው ፈተና

(ዋዜማ)-የኢትዮዽያ መንግስት የውጪ ሀገር ዜግነት ያላቸውን ስዎች በተለያዩ ምክንያቶች በቁጥጥር ስር በማዋል ታሳሪዎቹ የሚገባቸውን የኮንሱላር አገልግሎት እንዳያገኙ ሲከለክል ይታያል። አንዳርጋቸው ፅጌን ጨምሮ ሌሎች ታሳሪዎችን ለመደበቅና ዜግነት ከሰጣቸው ሀገር የሚቀርቡለትን ጥያቄዎች…

የዶ/ር ብርሀኑ ቀይ መስመር

(ዋዜማ ራዲዮ)-በብዙዎች በአንደበተ ርትዑነታቸው የሚተወቁት ዶ/ር ብርሀኑ ነጋ ከምርጫ 97 በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ “የብዙዎችን ቀልብ የገዛ” ንግግር አድርገዋል። በኢትዮዽያ ፖለቲካና በድርጅታቸው አርበኞች ግንቦት ሰባት ዙሪያ ሰፊ ማብራሪያ ሰጥተዋል። በአሜሪካን ሀገር…

የሞላ አስገዶም የመጨረሻ ሰዓታት በኤርትራ

የትግራይ ህዝብ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ ሊቀምንበር ሞላ አስገዶም ከኢትዮዽያ መንግስት ጋር ግንኙነት እንደነበረው ተናግሯል፣ በተግባርም አረጋግጧል። ግንኙነቱ አንድ አመት ይሁን ሰሞነኛ የተምታቱ አስተያየቶች እየተሰጡ ነው። ሞላ አስገዶም በኤርትራ ያሉ ተቃዋሚዎችን “እንዳያገግሙ…

በሞላ አስገዶምና ወታደሮቹ ኩብለላ የሱዳን ሚና ምን ነበረ?

ሱዳን የኤርትራ ወዳጅ ሀገር ናት፣ ከኢትዮዽያ ጋር ያላት ግንኙነትም ጥሩ የሚባል ነው። ከኤርትራ ወታደሮች ተዋግቶና አምልጦ ወደ ድንበሯ የገባውን የሞላ አስገዶምን የትግራይ ህዝብ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ ቡድን ያለምንም ማንገራገር ወደ ኢትዮዽያ…

ኦባማና አብዮታዊ ዴሞክራቶቹ ከመጋረጃ ጀርባ

የኢትዮዽያ መንግስት አርበኞች ግንቦት ሰባትን በአሸባሪነት ለማስፈረጅ ያቀረበው ጥያቄ አልተሳካም። ፕሬዝዳንቱ የኦሮሞ ተማሪዎችን፣ የሙስሊም መፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴና የዞን ዘጠኝ ጦማርያንና ጋዜጠኞች ጉዳይ ላይ ጥያቄ ቀርቦላቸዋል። የኢትዮዽያን መንግስት በአደባባይ ዴሞክራሲያዊ ያሉት ፕሬዝዳንት…

“ጦርነቱ”

የአርበኞች ግንቦት 7 አማፅያን በኢትዮዽያ መንግስት ላይ ጥቃት መጀመራቸውን    አስታውቀዋል። መንግስት ጣቱን ወደ ኤርትራ ቀስሯል። ፍጥጫው ክፍለ አህጉራዊ ቀውሱን  ሊያባብሰው ይችላል የሚለው ስጋት ከፍተኛ ነው። ይህን የሶስትዮሽ ፍጥጫ  ተመልክተነዋል።ያድምጡት…