Birhanuየአርበኞች ግንቦት 7 አማፅያን በኢትዮዽያ መንግስት ላይ ጥቃት መጀመራቸውን    አስታውቀዋል። መንግስት ጣቱን ወደ ኤርትራ ቀስሯል። ፍጥጫው ክፍለ አህጉራዊ ቀውሱን  ሊያባብሰው ይችላል የሚለው ስጋት ከፍተኛ ነው። ይህን የሶስትዮሽ ፍጥጫ  ተመልክተነዋል።ያድምጡት