የህዳሴው ግድብ ሁለት የኋይል ማመንጫዎች ሙከራ እየተደረገ ነው
ዋዜማ ራዲዮ- ባለፉት ሁለት የክረምት ወቅቶች ውሀ በያዘው በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የኤሌክትሪክ ኋይል ማመንጫ ተርባይኖችን በውሀ የመሞከር ስራ መጀመሩን ዋዜማ ራዲዮ ከምንጮቿ ሰምታለች። አስቀድሞ የኋይል ማመንጫ ተርባይኖቹ የተሳካ ደረቅ…
ዋዜማ ራዲዮ- ባለፉት ሁለት የክረምት ወቅቶች ውሀ በያዘው በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የኤሌክትሪክ ኋይል ማመንጫ ተርባይኖችን በውሀ የመሞከር ስራ መጀመሩን ዋዜማ ራዲዮ ከምንጮቿ ሰምታለች። አስቀድሞ የኋይል ማመንጫ ተርባይኖቹ የተሳካ ደረቅ…
[ዋዜማ ሬዲዮ] የኢትዮጵያና ኬንያ ኃይል ማስተላለፊያ ግንባታ መገባደድን ተከትሎ ኬንያ በቀጣዮቹ ወራት የመጀመሪያውን የኤሌክትሪክ ኀይል ግዥ እንደምትጀምር በናይሮቢ የኢትዮጵያ ኤምባሲና የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ለዋዜማ ነግረዋል። ከዓመታት በፊት በኬንያ እና በኢትዮጵያ…
ዋዜማ ራዲዮ – ከሕዳሴ ግድብ የመጀመሪያውን የኤሌክትሪክ ሀይል ለማመንጨት ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን ዋዜማ ራዲዮ ለጉዳዩ ቅርበት ካላቸው ምንጮች አረጋግጣለች። እነዚህ ምንጮች እንደነገሩን ሰኔ 12 ቀን 2013 አ.ም ሁለተኛ ዙር የውሀ…
ባለፈው አንድ ዓመት የግድቡን ሕልውና የሚፈታተኑ በርካታ የውስጥ ችግሮች የተከሰቱበት ነበር ዋዜማ ራዲዮ- ኢትዮጵያ ከፍተኛ የሆነ ዲፕሎማሲያዊ ድል ያስመዘገበችበትን የታላቁ ህዳሴ ግድብ ሁለተኛ አመት የውሀ ሙሌትን አከናውናለች።የግድቡ ግንባታ በደረሰበት ደረጃ…
ዋዜማ ራዲዮ- የዓባይ (ናይል) ተፋሰስ ሀገሮች የትብብር ማዕቀፍ ካሉት ሶስት የቴክኒክና የፕሮጀክት ቢሮዎች መካከል አንዱ የምስራቅ ናይል የቴክኒክ ቀጠናዊ ጽህፈት ቤት (ENTRO) በኢትዮጵያ ይገኛል። ይህ ጽህፈት ቤት የኤሌክትሪክ ሀይል መሸጥን…
የዋዜማ ራዲዮ- የታላቁ የኢትዮጵያ ኅዳሴ ግድብ ሁለተኛ ምዕራፍ የውሃ ሙሌት ተግባራዊ ለማድረግ እንዲቻል የሲሚንቶና ሌሎች የግንባታ ቁሳቁሶችን በወቅቱ ለማድረስ ብርቱ የትራንስፖርት ችግር መከሰቱን ዋዜማ ራዲዮ ያገኘችው መረጃ ያመለክታል። የትራንስፖርት አገልግሎቱን…
ዋዜማ ራዲዮ- የአሜሪካ መንግስት የአፍሪካ ቀንድ ጉዳዮች ልዩ መልዕክተኛ ጄፍሪ ፊልትማን በትግራይ ቀውስና በሌሎች ክፍለ አህጉራዊ ጉዳዮች ላይ ለመምከር ሰኞ ዕለት ወደ ምስራቅ አፍሪካ አምርተዋል። በአሜሪካው ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን የተሰየሙት…
የሶስትዮሽ ድርድሩ ያለውጤት ተጠናቋል ዋዜማ ራዲዮ- የከረረ የዲፕሎማሲና የፀጥታ ውዝግብ መንስዔ የሆነው የሕዳሴው ግድብ ውሀ መያዝ መጀመሩንና ወደ ኋላ የማይመለስበት ደረጃ ላይ መድረሱን ዋዜማ ራዲዮ ከተለያዩ ምንጮች አረጋግጣለች። መንግስት የግድቡን…
ዋዜማ ራዲዮ- የሕዳሴውን ግድብ ውሀ ለመሙላት ተይዞ የነበረውን ዕቅድ ኢትዮጵያ ለማዘግየት ተስማምታለች በሚል ከግብፅ ፕሬዝዳንት ፅሕፈት ቤት የተሰጠው መግለጫ መሰረተ ቢስና በሶስቱ ሀገራት የተደረሰበትን ስምምነት የሚፃረር መሆኑን የኢትዮጵያ የውጪ ጉዳይ…
ዋዜማ ራዲዮ- ቀደም ሲል የነበሩትን የመከላከያ ሰራዊት ስትራቴጂክ ስነዶች ያሻሻለውና ዋዜማ ራዲዮ ያገኘችው የኢፌዲሪ መከላከያ ሰራዊት ግንባታ ስትራቴጂ ተቋሙ የምድር፣ የአየር፣ የባህርና የሳይበር ክፍሎች እንዲኖሩት ተደርጎ መዋቀሩን ያወሳል። አምስት ክፍሎች…