Tag: Freedom of expression

የመንግስት የኮምኒኬሽን ጉዳዮች ፅ/ቤት እንደገና ?

ዋዜማ ራዲዮ- የኢትዮጵያ መንግስት መረጃን ለህዝብ በማቅረብና ተአማኒ በመሆን ረገድ ያለብኝን ችግር ይፈታል ያለውን የተግባቦት ሰነድ አዘጋጅቶ ወደ ስራ ገብቷል። በጠቅላይ ሚንስትሩ ፅህፈት ቤት የተዘጋጀውና ዋዜማ ራዲዮ ያገኘችው “የኢፌዴሪ የተግባቦት…

የኢትዮጵያ ብሮድካስት ባለስልጣን ዳይሬክተር ስልጣናቸውን ለቀቁ

ዋዜማ ራዲዮ- የኢትዮጵያ ብሮድካስት ባለስልጣን ዳይሬክተር ጌታቸው ድንቁ (ዶ/ር) በሳምንቱ መጨረሻ በገዛ ፈቃዳቸው ስልጣናቸውን መልቀቃቸውን ዋዜማ አረጋግጣለች። ዳይሬክተሩ ለሁለት ዓመታት ያህል ተቋሙን መርተዋል። አሁን ስልጣን የለቀቁበትን ምክንያት ለጊዜው አላብራሩም። ይሁንና…

መንግስት የማህበራዊ ሚዲያ መገናኛ ዘዴዎች ላይ የክፍያ ታሪፍ ለማውጣት እየተዘጋጀ ነው

ዋዜማ ራዲዮ- ኢትዮ ቴሌ ኮም እነ ዋትሳፕና ሚሴንጀር መሰል ማህበራዊ መገናኛዎች ላይ ልዩ ታሪፍ ከማውጣት እስከ መዝጋት የሚያስችለውን የቴክኖሎጆ መሳሪያ ግዥ መፈፀሙን ዋዜማ ራዲዮ ጉዳዩን ከሚያውቁ ምንጮች አረጋግጣለች። እንዳሰባሰብነው መረጃ…

ኢኤን ኤን (ENN) ቴሌቭዥን ጣቢያ ከሀምሌ አንድ ጀምሮ ስርጭቱን ያቋርጣል

ዋዜማ ራዲዮ- ኢኤን ኤን(ENN) ቴሌቭዥን ጣቢያ ከሀምሌ አንድ  ጀምሮ ስርጭቱን አቋርጦ በይፋ ሊዘጋ መሆኑ ተሰማ። በመጪው አርብ 110 የሚሆኑ ቋሚ ሰራተኞቹን በይፋ ሊያሰናብት መዘጋጀቱንም የቅርብ ምንጮች ነግረውናል። የኢኤን ኤን ከስርጭት…

የእስክንድር ነጋ መልዕክት!

ዛሬ ተጨማሪ የፖለቲካ እስረኞች በነፃ ተለቀዋል፣ እስክንድር ነጋ አንዱ ነው። ከእስር እንደወጣ ያስተላለፈው መልእክት ይህ ነው። ምስጋናዬ ይድረሳችሁ ክብር ለኃያሉ እግዚአብሔር፣ ለህዝብ፣ ለወዳጆቼ፡ የሙያ አጋሮቼ ለሆኑት ጋዜጠኞችና የሰብዓዊ መብት ተከራካሪዎች፤…

የኦሮሚያና የአማራ ቴሌቭዥንን የሚገደብ አዲስ እቅድ ተዘጋጀ

ዋዜማ ራዲዮ- የኢትዮጵያው ገዥ ፓርቲ ከገጠመው ህዝባዊ ተቃውሞ ባሻገር የራሱ አባል ድርጅቶችም በከረረ አለመግባባት ላይ መሆናቸውን ድርጅቱ ራሱ አልሸሸገም። ይህ የፖለቲካ ሽኩቻ ጎልቶ ከሚንፀባረቅባቸው መድረኮች አንዱ ፓርቲዎቹ በሚመሯቸው ክልሎች ያሉት…

ኢቢ ኤስ ቴሌቭዥን በመንግስት በኩል የተነሱ ችግሮችን በተመለከት እየተወያየሁ ነው አለ

ዋዜማ ራዲዮ-በቅርብ ቀን በፓርላማ አባላት ፊት አራት የሳተላይት የቴሌቭዥን ጣቢያዎችን እስከመዝጋት የሚደርስ እርምጃ ለመውስድ የዛቱትን የብሮድካስት ባለስልጣን ዘርዓይ አስገዶም አስተያየት ተከትሎ ኢቢ ኤስ ቴሌቭዥን ጉዳዩን በውይይት ለመፍታት እየጣረ መሆኑን ገልጿል።…