የዉጪ ምንዛሪ እጥረት በቅርብ ታይቶ የማይታወቅ ቀውስ እያስከተለ ነው
በአዲስ አበባ የአርማታ ብረት ዋጋ ሰማይ እየነካ ነው፡፡ የዶላር ግዢ በጥቁር ገበያ 35 ብር ደርሷል ብረት በ9 ወራት ውስጥ በእጥፍ ጨምሯል በአዲስ አበባ ብቻ 26ሺህ የሕንጻ ግንባታዎች ሊስተጓጎሉ ይችላሉ ዋዜማ…
በአዲስ አበባ የአርማታ ብረት ዋጋ ሰማይ እየነካ ነው፡፡ የዶላር ግዢ በጥቁር ገበያ 35 ብር ደርሷል ብረት በ9 ወራት ውስጥ በእጥፍ ጨምሯል በአዲስ አበባ ብቻ 26ሺህ የሕንጻ ግንባታዎች ሊስተጓጎሉ ይችላሉ ዋዜማ…
ዋዜማ ራዲዮ- ኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ-መር የሆነውን ዕድገቷን ለማፋጠን ትኩረቷን ወደ ጥጥ እርሻ፣ ጨርቃ ጨርቅ እና ስፌት ምርት በማዞር ላይ ትገኛለች፡፡ የጨርቃ ጨርቅ ዘርፉ ሀገሪቱን በ2025 ዓ.ም የአፍሪካ ኢንዱስትሪ ማዕከል ለማድረግ የተያዘው…
DOWNLOAD THE FULL ANALYSIS BELOW Dear Readers, This is the first edition in a series of Wazema Institute Briefing Papers on Ethiopian Economy. We have focused on the Ethiopian government’s…
ዋዜማ ራዲዮ- ለ7ኛ ጊዜ እየተካሄደ ያለው የግንባታ ዘርፍ ኢንዱስትሪ አውደ ርዕይ በግማሽ ሐዘንናና በሩብ የቢዝነስ ተስፋ ለአራት ቀናት ለሕዝብ ክፍት ሆኖ ይቆያል፡፡ የጎብኚዎች ቁጥር እንደቀድሞዎቹ ጊዜያት አመርቂ የሚባል አልሆነም፡፡ ሚሊንየም…
ዋዜማ ራዲዮ- በኢትዮጵያ የተባባሰውን ህዝባዊ አመፅ ተከትሎ በሀገሪቱ በኢንቨስትመንት የተሰማሩ የውጭ ባለሀብቶችና ኩባንያዎች አጣብቂኝ ውስጥ መውደቃቸውን ለዋዜማ የደረሰ መረጃ አመለከተ። በኢነርጂና በኢንደስትሪ ዘርፍ ከዩናይትድ ስቴትስ ወደ ኢትዮጵያ በመሄድ የሚንቀሳቀሱት ሶስት…
ዋዜማ ራዲዮ- ከሰሞኑ “ትምባሆ ሞኖፖል” በመንግስት ድርጅቶች አክስዮን ሽያጭ ታሪክ አዲስ የዋጋ ክብረወሰን አስመዝግቧል፡፡ እስካሁን ለባለሃብቶች ከተዛወሩ የመንግስት ድርጅቶች ውስጥ በዋጋ ውድነት በቀዳሚነት ሲጠቀስ የቆየው ለዲያጂኦ በ225 ሚሊየን ዶላር የተሸጠው…
ቱርክ በተለምዶ ከሚታወቀው በተለየ በአፍሪካ ውስጥ ሰብኣዊ ዕርዳታን፣ ንግድን፣ ባህልን፣ ኢንቨስትመንትንና የልማት ዕርዳታን ያቀናጀ ፖሊሲ በመተግበር ላይ ነች፡፡ የቱርክ ኢንቨስትመንትና ብድር አሰራር ከቻይና ተመራጭ እንደሆነ ታዛቢዎች ያስረዳሉ፡፡ ቱርክ ከአፍሪካ…