Tag: Foreign Investment

የፀጥታና የመልካም አስተዳደር ችግሮች ባለሀብችን ለመሳብ እንቅፋት እንደሆኑበት የውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ

ዋዜማ- የፀጥታ፣ የመልካም አስተዳደርና የውጪ ምንዛሪ ዕጥረት  ችግሮች የውጪ ባለሀብቶችን በበቂ ለመሳብ እንቅፋት እንደሆኑበት የውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ።  የውጭ  ጉዳይ ሚንስቴር የ2015 ዓ.ም የስድስት ወራት አቅድ አፈጻጸም ሪፖርትን ጥር 24…

የኬንያው ሳፋሪኮም በሞባይል ፋይናንስ አገልግሎት ዘርፍ እንዲሰማራ የኢትዮጵያ መንግስት ፍላጎት አለው

ዋዜማ ራዲዮ- የኢትዮጵያ መንግሥት በኢትዮጵያ በቅርቡ የቴሌኮም አገልግሎቱን በይፋ እንደሚጀምር የሚጠበቀው የኬንያው ሳፋሪኮም ኩባንያ የሞባይል ገንዘብ ግብይት አገልግሎትን ፍቃድ ጭምር እንዲያገኝ ሁኔታዎችን ማመቻቸቱን የገንዘብ ሚንስትር ደዔታ እዮብ ተካልኝ ለኬንያው ቢዝነስ…

የኢትዮቴሌኮምን 40 በመቶ ድርሻ ለመግዛት ፍላጎት ያሳዩ ዓለማቀፍ ተጫራቾች በኩባንያው የወሳኝነት ሚና እንዲኖራቸው ይፈልጋሉ

ዋዜማ ራዲዮ- አርባ በመቶ የባለቤትነት ድርሻውን ለውጪ ኩባንያዎች ለመሸጥ በሂደት ላይ ያለው ኢትዮ ቴሌኮም ተጫራቾቹ እያሳዩት ባለው የኩባንያውን የአመራር ሰጪነት የመቆጣጠር ፍላጎት ጨረታውን ለማራዘም ሳይገደድ እንደማይቀር ዋዜማ ለጉዳዩ ቅርብ ከሆኑ…

የኢትዮጵያ መንግስት በ100 ቢሊየን ብር ካፒታል የኢንቨስትመንት ግሩፕ አቋቋመ

ዋዜማ ራዲዮ- የኢትዮጵያ መንግስት እስካሁን ከተቋቋሙ በካፒታል አቅም ግዝፈታቸው ከቀዳሚዎቹ የሚመደብ የመንግስት የልማት ማስፋፊያ (የኢንቨስትመንት ግሩፕ) አቋቋመ። ተቋሙ “የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ ግሩፕ” የሚሰኝ ሲሆን የመቋቋሚያ ካፒታሉም 100 ቢሊየን ብር መሆኑን…

ልማት ባንክ ከ1 ቢሊየን ብር በላይ ተበድሮ ያልከፈለውን ሌላ የቱርክ ኩባንያን ተረክቦ ማስተዳደር ጀመረ

ዋዜማ ራዲዮ- የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ከአንድ ቢሊየን ብር በላይ ተበድሮ ብድሩን በአግባቡ መክፈል ያልቻለው በቱርካውያን ባለቤትነት የተመሰረተውን ኢቱር ቴክስታይል ሀላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበርን ተረክቦ ማስተዳደር ጀመረ። ዋዜማ ራዲዮ እንዳረጋገጠችው የኢትዮጵያ…

ባለሀብቶች የቴሌኮም ባለቤት እንዲሆኑ የሚፈቅድ የህግ ረቂቅ ቀረበ

ዋዜማ ራዲዮ- የቴሌኮም አገልግሎት ረቂቅ አዋጅ በሚል ስያሜ የተዘጋጀው ሰነድ ኢትዮጵያን በቴሌኮም ዘርፍ ለመሰማራት ለፈለገ የሀገር ውስጥም ሆነ የውጭ ባለ ሀብት ክፍት የማድረግን የመንግስትን ፍላጎት ይፋ አድርጓል። ረቂቅ አዋጁ የኢህአዴግ…

412 ሚሊየን ብር በተጭበረበረ መንገድ በወሰደው ኩባንያና ብድሩን በፈቀዱት የልማት ባንክ ሰራተኞች ላይ ምርመራ እየተደረገ ነው

ዋዜማ ራዲዮ- ከኢትዮጵያ ልማት ባንክ 412 ሚሊየን ብር በተጭበረበረ መንገድ በወሰደው የቱርክ ኩባን ያና ብድሩን በፈቀዱት የባንኩ ሰራተኞች ላይ ምርመራ እየተደረገ ነው። ከሶስት ዓመታት በፊት በጨርቃጨርቅ ምርት ዘርፍ ለመሰማራት የቱርኩ አሪ…

በውጭ ምንዛሪ እጥረት ሳቢያ የነፍስ አድን መድኃኒቶች ጥቁር ገበያ ደርቷል

እንደሞባይል በግመል ተጭነው ወደ አገር ውስጥ የሚገቡ መድኃኒቶች ተበራክተዋል ዜጎች መድኃኒት ፍለጋ እየተንከራተቱ ነው ዋዜማ ራዲዮ- ከውጭ ምንዛሬ ጋር በተያያዘ አገሪቱ አጣብቂኝ ውስጥ መግባቷን የሚያሳብቁ ምልክቶች መታየት ከጀመሩ ሰንበትበት ብሏል፡፡…

የስዊድኑ የልብስ አምራች H&M በሀዋሳ የምርት አቅራቢው ሳቢያ ውግዘት ገጠመው

የአዘጋጁ ማስታወሻ፡ ቀደም ሲል ባቀረብነው መረጃ ላይ አንዳንድ ስህተቶችን ስላገኘንበት አርትዖት አድርገን እንደገና አቅርበነዋል። ዋዜማ ራዲዮ- በሐዋሳ የጨርቃጨርቅ ፋብሪካ ከፍቶ ስራ የጀመረውና ለስዊድኑ ኤች ኤንድ ኤም (H&M) ልብሶችን የሚያቀርበው የባንግላዴሽ ኩባንያ (ዲቢኤል)…