Tag: Ethiopian opposition

የሰማያዊ ፓርቲ ጠቅላላ ጉባዔ እንዳይካሄድ በምርጫ ቦርድ ታገደ

ዋዜማ ራዲዮ- ለዛሬ (ቅዳሜ) የተጠራው የሰማያዊ ፓርቲ ጉባኤ በብሔራዊ ምርጫ ቦርድ መታገዱ ተገለፀ። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ፅ/ቤት ምክትል ሀላፊ አቶ ወንድሙ ጎላ ጠቅላላ ጉባኤው እንዳይደረግ መከልከላቸውን ምክንያት እድርገው የገለፁት…

አረና መድረክና ኢዴፓ በህዝባዊ አመፁ ዙሪያ የሚሉት አላቸው

ዋዜማ ራዲዮ-በሀገር ቤት ህጋዊ ተብለው የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ፓርቲዎች በተንሰራፋው አፈናና የፖለቲካ ምህዳር መጥበብ ሳቢያ ይህ ነው የሚባል እንቅስቃሴ ለማድረግ ፈተና አለባቸው። አንዳንዶች እንደውም መኖራቸው ለገዥው ፓርቲ ፕሮፓጋንዳ ፍጆታ ከመሆን የሚያልፍ…

ኢህአዴግ ለተቃዋሚ ድርጅቶች ሌላ ምን አዲስ “ድግስ” አለው?

ዋዜማ ራዲዮ- ባለፈው ግንቦት ወር የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ አስራ አራት ተቃዋሚ የፖለቲካ ድርጅቶችን ምዝገባ ፍቃድ ሰርዟል፡፡ የተሻሻለውን የፖለቲካ ፓርቲዎች አዋጅ 573/2000 መሰረት ያደረገው የቦርዱ እርምጃ በዓይነቱ ታይቶ የማይታወቅ ነው፡፡…

የሞላ አስገዶም የመጨረሻ ሰዓታት በኤርትራ

የትግራይ ህዝብ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ ሊቀምንበር ሞላ አስገዶም ከኢትዮዽያ መንግስት ጋር ግንኙነት እንደነበረው ተናግሯል፣ በተግባርም አረጋግጧል። ግንኙነቱ አንድ አመት ይሁን ሰሞነኛ የተምታቱ አስተያየቶች እየተሰጡ ነው። ሞላ አስገዶም በኤርትራ ያሉ ተቃዋሚዎችን “እንዳያገግሙ…

ሰላማዊ የትግል አማራጭ አበቃለት? ውይይት ክፍል ሁለት

የተቃዋሚ ፓርቲዎች በዛሬይቱ ኢትዮዽያ ያስፈልጋሉን? ተቃዋሚዎች ከድራማዊው የኢህአዴግ መቶ ፐርሰንት የምርጫ ውጤት በኋላ ዳግም ሰለምርጫ ወንበር ሊታገሉ ይገባልን? ይቻላቸዋልስ? ተወያዮቻችን የተለየ ሀሳብ አላቸው። ውይይቱን ያድምጡ የመጀመሪያው ክፍል ውይይትን እዚህ ያድምጡ…