Tag: ethiopia somali

ሰሞኑን ከ83ሺ በላይ ተፈናቃዮች ከሶማሌላንድ ወደ ኢትዮጵያ ገብተዋል

ዋዜማ- ባለፉት ሳምንታት በሱማሌላንድ ላስ አኖድ ከተማ የተቀሰቀሰውን ግጭት የሸሹ ከ83ሺ በላይ ስደተኞች የኢትዮጵያን ድንበር በማቋረጥ ሶማሌ ክልል ዶሎ ዞን እንደሚገኙ የስደተኞች እና ተመላሾች አገልግሎት አስታውቋል። ከእነዚህም ውስጥ አብዛኞቹ ሴቶች፣ህፃናት፣ነፍሰ…

የአልሸባብ ታጣቂዎች በኢትዮጵያ ኋይሎች ላይ በድጋሚ ጥቃት ከፈቱ፣ መከላከያ በርካታ የቡድኑ አባላት ተደምስሰዋል ብሏል

ዋዜማ ራዲዮ- የሱማሌ ክልል ልዩ ኃይሎች በሱማሊያዋ ባኮል ግዛት ውስጥ “አቶ” በተባለ ወረዳ ትናንት ከአልሸባብ ታጣቂዎች ጋር በድጋሚ እንደተዋጉ የሱማሊያ ዜና ምንጮች ዘግበዋል። የአልሸባብ ታጣቂዎች በክልሉ ልዩ ኃይል ላይ ሞርታሮችን…

ከአራት አመት በፊት የተነገረው የነዳጅ መገኘት ዕውን ሊሆን አልቻለም። ምን ገጠመው?

ዋዜማ ራዲዮ- ከአራት ዓመታት በፊት በጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አህመድ የተበሰረው በኢትዮጵያ የነዳጅ መገኘት ዜና ዕውን ሆኖ ምርት ሊገኝ  ባለመቻሉ መንግስት የማስተካከያ እርምጃ ለመውሰድ መገደዱን የማዕድን ሚንስትሩ ታከለ ኡማ  ለፓርላማ አባላት…

የሶማሊ ክልል ማይክሮፋይናንስ ተቋም ወደ ሙሉ ባንክ አደገ፣ ሸበሌ ባንክ ተብሏል

ዋዜማ ራዲዮ- በሶማሊ ክልል “ሄሎ ካሽ” በሚባል የሞባይል ፋይናንስ አገልግሎቱ የሚታወቀው የሶማሊ ማይክሮፋይናንስ ተቋም ወደ ሸበሌ ባንክ አደገ። ባለፈው አመት ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ወደ ባንክ የማደግ  ፈቃድ ያገኘው ሸበሌ ባንክ ከወለድ…

ዝምታን የመረጡ የመንግስት አካላት እነሱም ነገ ይህ እንደሚደርስባቸው ሊያስቡት ይገባል – የቀድሞ የሶማሌ ክልል ፕሬዝዳንት አብዲ ኢሌ

ዋዜማ ራዲዮ- በሶስት አዳዲስ ዳኞች የተሰየመው የፌደራሉ ከፍተና ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 4ኛ ወንጀል ችሎት የቀድሞ የሶማሌ ክልል ፕሬዝዳንት አብዲ ሞሀመድ (አብዲ ኢሌ)፣ የክልሉ የቀድሞ ሴቶች እና ህፃናት ጉዳይ ቢሮ…

የቀድሞው የሱማሌ ክልል ፕሬዝዳንት አቶ አብዲ ኢሌ በከፍተኛ አጀብ ፍርድቤት ቀረቡ

ዋዜማ ራዲዮ- በልደታ ከፍተኛ ፍርድቤት 4ኛ ወንጀል ችሎት ዛሬ (ዓርብ) የቀረቡት የቀድሞው የሱማሌ ክልል ፕሬዝዳንት አቶ አብዲ ኢሌ “ ፍትህ አገኛለሁ የሚል እምነት የለኝም ከአቃቤህግ በላይ ፍርድ ቤቱ ነው እየከሰሰን…

ተከሳሽ በማረምያ ቤት ድብደባ እንደደረሰባቸው ለችሎት አቤቱታ አቀረቡ

ዋዜማ ራዲዮ- በእነ አብዲ ሞሀመድ (አብዲ ኢሌ) መዝገብ ተከሳሽ የሆኑት ወ/ሮ ዘምዘም ሀሰን በማረምያ ቤት ድብደባ እንደደረሰባቸው ለችሎት አቤቱታ አቀረቡ እኚህን ተከሳሽ የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ ሃኒ ሀሰን አህመዲን በሚል…

በሶማሌ ክልል ሁከት ተከሰው ከቀረቡት ተከሳሾች መሀል አንዱ በስህተት መታሰሩን አቃቤ ህግ አመነ

በተመሳሳይም 25ኛ ተከሳሽ ሆነው የቀረቡት ከድር አብዲ እስማኤል በዕርግጥም በክሱ ላይ የተጠቀሰው ስም የእራሳቸው እንደሆነ ለችሎቱ ቢገልፁም ክሱ ሲነበብላቸው ግን በክሱ የተጠቀሱትን የወንጀል ተግባራት ለማድረግ የሚያስችል ስልጣን የሌላቸው ተራ አርሶ…