በሶማሌ ክልል ሁከት ተከሰው ከቀረቡት ተከሳሾች መሀል አንዱ በስህተት መታሰሩን አቃቤ ህግ አመነ
በተመሳሳይም 25ኛ ተከሳሽ ሆነው የቀረቡት ከድር አብዲ እስማኤል በዕርግጥም በክሱ ላይ የተጠቀሰው ስም የእራሳቸው እንደሆነ ለችሎቱ ቢገልፁም ክሱ ሲነበብላቸው ግን በክሱ የተጠቀሱትን የወንጀል ተግባራት ለማድረግ የሚያስችል ስልጣን የሌላቸው ተራ አርሶ…
በተመሳሳይም 25ኛ ተከሳሽ ሆነው የቀረቡት ከድር አብዲ እስማኤል በዕርግጥም በክሱ ላይ የተጠቀሰው ስም የእራሳቸው እንደሆነ ለችሎቱ ቢገልፁም ክሱ ሲነበብላቸው ግን በክሱ የተጠቀሱትን የወንጀል ተግባራት ለማድረግ የሚያስችል ስልጣን የሌላቸው ተራ አርሶ…
እስካሁን ስላልተያዙት 39 ተከሳሾች አቃቤ ህግ የፖሊስን ሪፖርት ያብራራ ሲሆን በብዛት የስም መመሳሰል ስላለ ተከሳሾቹን እስካሁን ለይቶ መያዝ እንዳልቻለ ተገልፀዋል፡፡ ዋዜማ ራዲዮ- የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 4ኛ ወንጀል…
ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የድሬዳዋ ከተማ ከባድ የጸጥታና የደህንነት ችግሮችን ተጋርጦባታል። የቀድሞው የሶማሌ ክልል ፕሬዚደንት አብዲ መሀመድ ኡመር ከስልጣንናቸው ተነስተው ክልሉ በሰላም እጦት የታመሰ ሰሞን ድሬዳዋም ከፍተኛ የጸጥታ ችግር አጋጥሟት ሰዎች…
ዋዜማ ራዲዮ- የሶማሌ ክልል የቀድሞ ፕሬዝዳንት አብዲ መሀመድ ዑመር (አብዲ ኢሌ) በቁጥጥር ስር ውለዋል። የክልሉ ምክር ቤት ምንጮች እንደነገሩን አብዲ ኢሌ በጅጅጋ ከነበሩበት ቤተ መንግስት ተይዘው ተወስደዋል። ፕሬዝዳንቱን ለመያዝ በተደረገው ጥረት…
ዋዜማ ራዲዮ- በፌደራል መንግስትና በሶማሌ ክልል መካከል ባለፉት ሁለት ቀናት በተደረገ ውይይት የክልሉን ሰላምና መረጋጋት ለመመለስ መግባባት ላይ መደረሱ ተሰማ። በፌደራሉ መንግስትና በሶማሌ ክልል ፕሬዝዳንት አብዲ መሀመድ ዑመር (አብዲ ኢሌ)…