የአገር መከላከያ ረቂቅ አዋጅ የማሻሻያ ፍሬ ሐሳቦች
ዋዜማ- ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አህመድ ወደ ስልጣን ከመጡ ወዲህ የመከላከያ ሰራዊት አዋጅ ለሶስተኛ ጊዜ እየተከለሰ ነው። በ2011 ዓ.ም የወጣውን አዋጅ ቁጥር 1100 እና በ2013 ዓ.ም የወጣውን አዋጅ ቁጥር 1232 በአንድ…
ዋዜማ- ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አህመድ ወደ ስልጣን ከመጡ ወዲህ የመከላከያ ሰራዊት አዋጅ ለሶስተኛ ጊዜ እየተከለሰ ነው። በ2011 ዓ.ም የወጣውን አዋጅ ቁጥር 1100 እና በ2013 ዓ.ም የወጣውን አዋጅ ቁጥር 1232 በአንድ…
ዋዜማ- መንግስትና ሕወሓት በደቡብ አፍሪቃ በተፈራረሙት የሰላም ስምምነት መሰረት ዛሬ ደግሞ ስምምነቱን መተግበር የሚያስችላቸውን ወታደራዊ አፈፃፀም፣ የመሰረታዊ አገልግሎትና ስብዓዊ ዕርዳታ እንቅስቃሴን የተመለከተ ሰነድ ፈርመዋል። በኬንያ ናይሮቢ የተፈረመው ስምምነት የሕወሓት ታጣቂዎች…
ዋዜማ ራዲዮ- የህዘብ ተወካዮች ምክርቤት ግንቦት 9 ቀን 2014 ዓ.ም ባካሄደው 7ኛ መደበኛ ጉባኤ በኢትዮጵያ እና በቱርክ መንግስታት መካከል የተደረጉ ሶስት ወታደራዊ ስምምነቶችን አጸደቀ፡፡ የዋዜማ ሪፖርተር እንደዘገበችው በፓርላማው የጸደቁት ሶስቱ…
ዋዜማ ራዲዮ- ቀደም ሲል የነበሩትን የመከላከያ ሰራዊት ስትራቴጂክ ስነዶች ያሻሻለውና ዋዜማ ራዲዮ ያገኘችው የኢፌዲሪ መከላከያ ሰራዊት ግንባታ ስትራቴጂ ተቋሙ የምድር፣ የአየር፣ የባህርና የሳይበር ክፍሎች እንዲኖሩት ተደርጎ መዋቀሩን ያወሳል። አምስት ክፍሎች…
ከአንድ ዓመት በፊት በሞያሌ ከተማ ለዘጠኝ ስዎች ሞትና ከስምንት ሺ በላይ ለሆኑት መፈናቀልና ወደ ኬንያ እንዲሰደዱ ሰበብ በሆነው ግጭት በግድያ የተጠረጠሩት የመከላከያ አባላት ፍርድ ቤት ቀርበዋል። ዋዜማ ራዲዮ- መጋቢት 1…
ሜቴክ በአመዛኙ አስመጪና አከፋፋይ እንጂ አምራች አልነበረም ዋዜማ ራዲዮ ከ37 ቢሊየን ብር በላይ ዋጋ ያላቸውን የሜቴክ የውጭ ሀገር ግዥዎች የሚያሳይ 5 ሺህ ያህል የክፍያ ልውውጦችን የያዘ የግዥ ሂሳብ መረጃ ደርሷታል።…
ዋዜማ ራዲዮ- በብረታብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን (ሜቴክ) ተይዞ ግንባታው እጅግ የተጓተተው የያዩ ማዳበሪያ ፋብሪካ በቅርቡ የፕሮጀክቱ አንድ አካል የሆነው የማቀፊያ ግንብ መደርመሱን ከስፍራው ያገኘነው መረጃ ያመለክታል። ይህ የማቀፊያ ግንብ የመስንጠቅ አደጋ…
ዋዜማ ራዲዮ- በሙስናና በብቃት ማነስ ለከፍተኛ የሀብት ብክነት ስበብ የሆነው የብረታብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን ሜቴክ ሲቪል ሰራተኞቹን በግዳጅ እረፍት እያስወጣ ነው። ድርጅቱ በአዲስ መልክ ሊዋቀር እንደሆነም ተሰምቷል። በጠቅላይ ሚንስትር ዐብይ አህመድ…
ዋዜማ ራዲዮ- የአሜሪካ መንግስት እጅግ ዘመናዊና በዓለም ላይ ዘርፈ ብዙ አገልግሎት በመስጠትም ሆነ በተሰማራባቸው የጦር ግንባሮች ተልእኮዎችን በስኬት በመፈጸም አስተማማኝነቱ የሚነገረለትን C-130 የተባለውን የጦር መጓጓዣ አውሮፕላን ለኢትዮጵያ መከላከያ ኃይል በስጦታ…
ዋዜማ ራዲዮ- የመከላከያ ሰራዊት ከፍተኛ አመራሮችን በብቃት በትምህርትና ስልጠና ዝግጅት እንዲሁም የሀገሪቱን የብሄር ተዋፃኦ ባገናዘበ መልኩ ለማደራጀት አዲስ የምደባ መዋቅር መዘጋጀቱን ጠቅላይ ሚንስትር ዐብይ አህመድ አስታወቁ። ጠቅላይ ሚንስትር ዐብይ ከመከላከያ…